Isaiah 59:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እወ፡ እታ ሓቂ ትፈሽል፤ ካብ ክፉእ ዝምለስ ድማ ንርእሱ ግዳይ ይኸውን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእውነት ተወግደዋል፤ እንዳያስተውሉም ልባቸውን መልሰዋል። እግዚአብሔርም አየ፤ ፍርድም ስለሌለ ደስ አላለውም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እውነትም ታጥቶአል፥ ከክፋትም የራቀ ሰው ለብዝበዛ ሆኖአል። እግዚአብሔርም አየ፥ ፍርድም ስለሌለ ተከፋ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እውነትም ታጥቶአል፥ ከክፋትም የራቀ ሰው ተበዝባዥ ሆኗል። ጌታም አየ፥ ፍትህም ስለ ሌለ ተከፋ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቱማተይ ሀቃንነ ቤተና፤ ኢታተፐ ሃክያ አሳይ ባረዉ ኦሞደቴ። መና ጎዳይ በኢደ፥ ሱረ ፕርዳይ ባይናዎ ካዮቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Tumatetsay hak'aninne beettena; iitatetsaappe haakkiyaa Asay barew omoodettee. Med'inaa Goday be'iide, suure pirdday bayinnawoo kayyotteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tumateththi awankka beettenna; iitateththaafe haakkizay qohettees; GODAY be7idi suure pirday dhayda gishshas ceecides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቱማቴ ኣዋንካ ቤቴና፤ ኢታቴፌ ሃኪዛይ ቆሄቴስ፤ ጎዳይ ቤኢዲ ሱሬ ፒርዳይ ይዳ ጊሻስ ጬጪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቱማተ አዉንካ በንተና፤ ኢታተፈ ሃክያ አስ ቆሆስ አድ እመቴስ፤ ጎዳይ ሱረ ፕርድ ባይናይሳ በእድ አዛንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Tumatethi awunka bentenna; iitatethafe haakiya asi qohos aadhidi imetees; Goday suure pirdi baynaysa be7idi azzanis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እውነት የትም ቦታ አይገኝም፤ ከክፋት የሚርቅ ለጥቃት የተጋለጠ ነው። እግዚአብሔር ተመለከተ፤ ፍትሕ በመታጣቱም ዐዘነ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እውነት ጠፍቶአል፤ ከክፉ ሥራ የሚመለስ የሌሎች መሳለቂያ ይሆናል፤ እግዚአብሔርም ፍትሕ አለመኖሩን አይቶ አዘነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓቂ ተስኣነ፤ እቲ ኻብ ክፍኣት ዝረሓቐ ሰብ ድማ ርእሱ ንዘመተ የቃልዕ። እግዚኣብሄር ነዙይ ረአየ፤ ቅንዕና ስለ ዘየለ ኸዓ ሓዘነ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እወ፡ ሓቂ ተሳእነ፡ እቲ ኻብ እከይ ዚርሕቕ ድማ ርእሱ ንዘመተ ይውፊ፡ እግዚኣብሄር እዚ ረኣየ፡ ቅንዕና ስለ ዜልቦ ኸኣ ጐሀየ። |