Isaiah 57:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግደኹም ኣብ ትሕቲ ልሙጽ ኣእማን እቲ ወሓዚ ኣሎ፤ ንሳቶም፣ ዕጫኻ እዮም፤ ንዓታቶምውን መስዋእቲ መስተ ኣፍሲስኩም፡ መስዋእቲ ምግቢ ኣምጺእኩም። በዚ ድየ ክጸናንዕ ዘለኒ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሸለቆ ውስጥ ያሉ የለዘቡ ድንጋዮች ዕድል ፋንታሽ ናቸው፤ እነርሱም ዕጣሽ ናቸው፤ ለእነርሱም የመጠጥ ቍርባን አፍስሰሻል፤ የእህልንም ቍርባን አቅርበሻል። እንግዲህ በዚህ ነገር አልቈጣምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሸለቆው ውስጥ ያሉ የለዘቡ ድንጋዮች እድል ፈንታሽ ናቸው፥ እነርሱም ዕጣሽ ናቸው፤ ለእነርሱም የመጠጥ ቍርባን አፍስሰሻል፥ የእህልንም ቍርባን አቅርበሻል። እንግዲህ በዚህ ነገር አልቈጣምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሸለቆው ውስጥ ያሉ የለዘቡ ድንጋዮች እድል ፈንታሽ ናቸው፥ እነርሱም ዕጣዎችሽ ናቸው፤ ለእነርሱም የመጠጥ ቁርባን አፍስሰሻል፥ የእህልንም ቁርባን አቅርበሻል። እንግዲህ በዚህ ነገር አልቈጣም? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዛንጋራ ሾባን ደእያ ሊቆ ሹቻቱ ህንተ ጾሳቱዋ። ህንተ ኡንቱንቶ ኡሻ ያርሹዋ ትጌድታ፤ ካ ያርሹዋካ እሜድታ። ያትና፥ ታን ሀዋን ኡባን ናሸትያዋ ህንተንቶ ማላቲ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Zanggaaraa shoobban de'iyaa liik'o shuchchatuu hintte s'oossatuwaa. Hintte unttunttoo ushshaa yarshshuwaa tigeeddita; katsaa yarshshuwaakka immeeddita. Yaatina, taani hawaan ubbaan nashettiyaawaa hinttenttoo malatii? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hanne zullen diza liiqo shuchchati nees eeqa xoossata; isttika ne qaadata; tumukka ne istta bolla ushsha yarsho gussadasa; kaththa yarshoka shiishshadasa; histtiin ha yo7ota gishshas ta co7u gaanee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃኔ ዙሌን ዲዛ ሊቆ ሹቻቲ ኔስ ኤቃ ጾሳታ፤ ኢስቲካ ኔ ቃዳታ፤ ቱሙካ ኔ ኢስታ ቦላ ኡሻ ያርሾ ጉሳዳሳ፤ ካ ያርሾካ ሺሻዳሳ፤ ሂስቲን ሃ ዮኦታ ጊሻስ ታ ጮኡ ጋኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዛንጋራን ደእያ ሊቆ ሹቻት ህንተ ፆሳታ፤ ህንተ ኤንታዉ ኡሻ ያርሾ ትግደታ። ካ ያርሾካ እምደታ ያትን፥ ታኒ ሀይሳን ሀንቀትክና? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Zangaaran de7iya liiqo shuchati hinte xoossata; Hinte entaw ushsha yarsho tigideta. Kathaa yarshoka immideta yaatin, taani haysan hanqetikina? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሸለቆው በሚገኙት ለስላሳ ድንጋዮች ውስጥ ያሉት ጣዖቶች የአንቺ ናቸው፤ እነርሱም ዕጣ ፈንታዎችሽ ናቸው፤ ርግጥ ነው፣ በእነርሱ ላይ የመጠጥ ቍርባን አፍስሰሻል፤ የእህል ቍርባንም አቅርበሻል፤ ታዲያ፣ ስለ እነዚህ ነገሮች ዝም እላለሁን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከሸለቆ ለስላሳ ድንጋዮች መካከል መርጣችሁ አማልክታችን ናቸው በማለት የመጠጥና የእህል ቊርባን ታቀርቡላቸዋላችሁ። በዚህ ነገር አልቈጣምን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ልሙፃት ኣእማን ግደኺ እዮም፤ ንሳቶም ብፅሒትኪ እዮም፤ ንኣኣቶም መስዋእቲ መስተ ኣፍሰስክሎም፤ መስዋእቲ ብልዒውን ኣቕረብክሎም። እሞኸ በዝ ነገር እዙይዶ ኣይቍጣዕን? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ልሙጽ ኣእማን ርባ እዩ ግዴኺ፡ ንሱ፡ ንሱ እዩ ብጽሒትኪ፡ ንእኡውን መስዋእቲ መስተ ኣፍሰስክሉ፡ መስዋእቲ ብልዒ ኣቕረብክሉ፡ ኣነዶ በዚ እሕጐስ እየ |