Isaiah 57:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ንዘለኣለም ዚነብር ልዑልን ልዑልን ከምዚ ይብል ኣሎ እሞ፡ ስሙ ቅዱስ እዩ። መንፈስ ትሑታት ንምትንሳእን ንልቢ ዝተሰብረ ልቢ ንምትንሳእን ምስቶም ብመንፈስ ዝተሰብሩን ትሑታትን ከይተረፈ ኣብ ልዕልን ኣብ መቕደስን እነብር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለዘለዓለም በአርያም የሚኖር ስሙም ቅዱሰ ቅዱሳን የሆነ፥ በቅዱሳን አድሮ የሚኖር፥ ለተዋረዱት ትዕግሥትን የሚሰጥ፥ ልባቸውም ለተቀጠቀጠ ሕይወትን የሚሰጥ ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል። የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለዘለዓለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፦ የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ መናዉ ደእያዌ፥ ግታይ፥ ቃን ደእያዌ፥ አ ሱንይካ ጌሻ ጌተትያዌ፥ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ቁ ጌዳነ ጌሻ ሳኣን ደአይ፤ ግዶፐነ፥ ባረንቱ ኦዳ ናጋራዉ ካዮቲደ ስምያዋንቱናነ ባረና ዝቂ ኦያዋንቱና ደአይ። ያታደ ታን ባረንቱ ኦዳ ናጋራዉ ካዮቲደ ስምያዋንቱ አያናነ ባረና ዝቂ ኦያዋንቱ ዎዛና ኦራጽሳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, med'inaw de'iyaawe, gitay, d'ok'k'an de'iyaawe, Aa suntsaykka Geeshsha geetettiyaawe, hawaadan yaagee; «Taani d'ok'k'u geeddanne geeshsha sa'aan de'ay; gidooppenne, barenttu ootseedda nagaraw kayyotiide simmiyaawanttunanne barena zik'k'i ootsiyaawanttuna de'ay. Yaataade taani barenttu ootseedda nagaraw kayyotiide simmiyaawanttu ayyaanaanne barena zik'k'i ootsiyaawanttu wozanaa ooras's'isay. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dhoqqu gidayssi, Ubbaa haarizayssi, izas sunththayka Geesh geetettidayssi, mernaas de7izayssi, «kawuyidayta ayana denththeththanaas, wozinay meqqidayta minththeththanaas, dhoqqu gida geeshshasohon ta de7ays; qasseka wozinay meqqidaytaranne ayanan ashke gididaytara tani de7ana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቁ ጊዳይሲ፥ ኡባ ሃሪዛይሲ፥ ኢዛስ ሱንይካ ጌሽ ጌቴቲዳይሲ፥ ሜርናስ ዴኢዛይሲ፥ «ካዉዪዳይታ ኣያና ዴንናስ፥ ዎዚናይ ሜቂዳይታ ሚንናስ፥ ቁ ጊዳ ጌሻሶሆን ታ ዴኣይስ፤ ቃሴካ ዎዚናይ ሜቂዳይታራኔ ኣያናን ኣሽኬ ጊዲዳይታራ ታኒ ዴኣና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | መርናዉ ደኤይስ፥ ግታይ፥ ቃ በሳን ደኤይስ፥ እያ ሱንይ ጌሻ ጌተተይስ፥ ያጌስ፦ “ካዉይዳ አሳ አያና ደንናዉ፥ መቅዳ ዎዛን ደኤይሳታ ኮላናዉ፥ ካዉይዳነ መቅዳ አያን ደኤይሳራ ዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Merinaw de7eysi, gitay, dhoqa bessan de7eysi, iya sunthay Geeshsha geeteteysi, yaagees: “Kawuyida asaa ayyaana denthethanaw, meqida wozani de7eyisata koolanaw, kawuyidanne meqida ayyaani de7eysara daana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከፍ ከፍ ያለውና ልዕልና ያለው እርሱ፣ ስሙም ቅዱስ የሆነው፣ ለዘላለም የሚኖረው እንዲህ ይላል፤ “የተዋረዱትን መንፈሳቸውን ለማነሣሣት፣ የተሰበረ ልብ ያላቸውን ለማነቃቃት፣ ከፍ ባለውና በቅዱሱ ስፍራ እኖራለሁ፤ የተሰበረ ልብ ካለውና በመንፈሱ ከተዋረደው ጋር እሆናለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከፍተኛውና ከሁሉ የላቀው፥ ለዘለዓለም የሚኖር ቅዱሱ እንዲህ ይላል፦ “እኔ በተቀደሰና በከፍተኛ ቦታ፥ እንዲሁም ልባቸው ከተሰበረና መንፈሳቸው ትሑት ከሆኑት ጋር እኖራለሁ፤ ይኸውም ትሑት መንፈሳቸውንና የተሰበረ ልባቸውን ለማደስ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እቲ ልዕል ልዕል ዝበለ፥ ስሙውን ቅዱስ ዝኾነ፥ ንዘለኣለም ዝነብር እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ ነቶም ዝተዋረደ መንፈስ ዘለዎም ህያው ክገብር፥ ዝተሰበረ ልቢ ንዘለዎምውን ህያው ክገብር፥ ኣብቲ ልዑልን ቅዱስን ስፍራ፥ ምስቶም ዝተዋረደ መንፈስን፥ ዝተሰበረ ልቢ ዘለዎምን እነብር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ እቲ ንዘለኣለም ዚነብር ልዑልን ዕዙዝን ቅዱስ ዝስሙን ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣብቲ ልዑልን ቅዱስን ስፍራ እነብር ኣሎኹ፡ ግናኸ ንመንፈስ ትሑታት ህያው ክገብሮ፡ ንልቢ ድቑሳት ከኣ ህያው ክገብሮስ፡ ምስቲ ድቑስን ትሑትን መንፈስ ዘለዎ ሰብ ድማ እነብር ኣሎኹ። |