Isaiah 56:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ንእግዚኣብሄር ኬገልግልዎን ንስም እግዚኣብሄር ኬፍቅሩን፡ ኣገልገልቱ ኪዀኑን ምስ እግዚኣብሄር ዚጽንበሩ ደቂ ጓና፡ ሰንበት ኬርክስን ኪዳነይ ኪሕዛን ዚሕልዉ ዘበለ ዅሉ፡ ንእግዚኣብሄር ኬገልግልዎን ንስም እግዚኣብሄር ኬፍቅሩን ዝጸንበሩ ደቂ ጓና ድማ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሌ​ላም ሕዝብ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​መ​ለ​ሱ​ትን ለእ​ር​ሱም ባሪ​ያ​ዎች የሆ​ኑ​ትን፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ስም የወ​ደ​ዱ​ትን፥ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ባሪ​ያ​ዎቹ የሆ​ኑ​ትን፥ “ሰን​በ​ታ​ቴን የሚ​ጠ​ብ​ቁ​ት​ንና የማ​ያ​ረ​ክ​ሱ​ትን፥ በቃል ኪዳ​ኔም ጸን​ተው የሚ​ኖ​ሩ​ትን ሁሉ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያገለግሉት ዘንድ የእግዚአብሔርንም ስም ይወድዱ ዘንድ ባሪያዎቹም ይሆኑ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር የሚጠጉትንም መጻተኞች፥ እንዳያረክሱት ሰንበትን የሚጠብቁትን ቃል ኪዳኔንም የሚይዙትን ሁሉ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያገለግሉት ዘንድ የጌታንም ስም ለመውደድ አገልጋዮቹም ለመሆን ወደ ጌታ የሚጠጉትንም መጻተኞች፥ እንዳያረክሱት ሰንበትን የሚጠብቁትን፥ በቃል ኪዳኔኔም የሚጸኑትን ሁሉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳዉ ኦናዉ፥ መና ጎዳ ሱን ዶሳናዉነ አ ቆማ ግዳናዉ፥ ባረንታ አኮ ሺሽያ በተቱዋ፥ ቃይ ሳምባታ ቱንሰናን ቦንችያዋንታነ ታ ጫቁዋ ምንሲደ ናግያዋንታ ኡባቱዋ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaw ootsanaw, Med'inaa Godaa suntsaa dosanawunne Aa k'oomaa gidanaw, barentta aakko shiishshiyaa betetuwaa, k'ay Sambbataa tunissennan bonchchiyaawanttanne ta c'aak'uwaa minisiide naagiyaawantta ubbatuwaa
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAAS haggazanaas, bana GODAARA gaththi waaxida bete asata GODAA sunth siiqizaytanne izas goynnizayta, sambata tunisontta bonchchiza ubbatanne caaqo qaala naagizayta,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳስ ሃጋዛናስ፥ ባና ጎዳራ ጋ ዋጺዳ ቤቴ ኣሳታ ጎዳ ሱን ሲቂዛይታኔ ኢዛስ ጎይኒዛይታ፥ ሳምባታ ቱኒሶንታ ቦንቺዛ ኡባታኔ ጫቆ ቃላ ናጊዛይታ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ ሀጋዛናዉ፥ ጎዳ ዶሳናዉነ እያ አይለ ግዳናዉ ባንታና እያኮ ሺሽያ፥ ሳምባታ ቱንሶና ቦንችያነ ታ ጫቆ ቃላ ምንድ ናግያ በተ አሳታ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa haggaazanaw, Godaa dosanawunne iya aylle gidanaw bantana iyako shiishiya, sambaata tunisonna bonchiyanne ta caaqo qaala minthidi naagiya bete asata,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱን ለማገልገል፣ ራሳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር ያቈራኙ መጻተኞች፣ የእግዚአብሔርን ስም በመውደድ፣ እርሱንም በማምለክ፣ ሰንበትን ሳያረክሱ የሚያከብሩትን ሁሉ፣ ቃል ኪዳኔንም የሚጠብቁትን፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከባዕድ አገር መጥተው፥ ወደ እግዚአብሔር በመጠጋት እርሱን የሚወዱትንና የሚያገለግሉትን፥ የእርሱን ሰንበት ሳይሽሩ በማክበር ቃል ኪዳኑን የሚጠብቁትን ባዕዳንን እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንእኡ ንምግልጋል፥ ስም እግዚኣብሄር ብምፍታው፥ ባሮቱ ክኾኑ ኢሎም፥ ርእሶም ናብ እግዚኣብሄር ዘፀግዑ መፃእተኛታት፥ ንሰንበት ከየርከሱ ዝሕልዉ፥
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ምእንቲ ኼገልግልዎ፡ ንስም እግዚኣብሄር ኬፍቅሩ፡ ባሮቱ ኪዀኑ ኢሎም ምስ እግዚኣብሄር ዝሐበሩ መጻእተኛታት፡ ሰንበት ከየፍርሱ ዚጥንቀቑ፡ ኪዳነይውን ዜጽንዑ ዂላቶም፡