Isaiah 56:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ምስ እግዚኣብሄር እተጸንበረ ወዲ ጓና ድማ፡ እግዚኣብሄር ካብ ህዝቡ ፈጺሙ ፈሊዩኒ፡ ኣይዛረብን። እቲ ሓለቓ ቤተ መንግስቲ ድማ እንሆ፡ ኣነ ደረቕ ገረብ እየ፡ ኣይበል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ እግዚአብሔርም የተጠጋ መጻተኛ፥ “በእውነት እግዚአብሔር ከሕዝቡ ይለየኛል” አይበል፤ ጃንደረባም፥ “እነሆ፥ እኔ እንደ ደረቀ ዛፍ ነኝ” አይበል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ እግዚአብሔርም የተጠጋ መጻተኛ። በእውነት እግዚአብሔር ከሕዝቡ ይለየኛል አይበል፤ ጃንደረባም። እነሆ፥ እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ አይበል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ጌታም የተጠጋ መጻተኛ፦ “በእውነት ጌታ ከሕዝቡ ይለየኛል” አይበል፤ ጃንደረባም፦ “እነሆ፥ እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ” አይበል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳኮ ሺቄዳ በቲ፥ “መና ጎዳይ ታና ባረ አሳፐ ቱሙ ሻካና” ጎፖ። ቃይ ሙይሬሳይካ፥ “በአ፥ ታን መሌዳ ም” ጎፖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaakko shiik'eedda betii, «Med'inaa Goday taana bare asaappe tumu shaakkana» gooppo. K'ay muyreessaykka, «Be'a, taani meleedda mitsaa» gooppo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAAKKO shiiqida betey, «GODAY tana ba asaappe tumu shaakkana» gooppo. Gundulaykka, «Tani melida miththa» gooppo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳኮ ሺቂዳ ቤቴይ፥ «ጎዳይ ታና ባ ኣሳፔ ቱሙ ሻካና» ጎፖ። ጉንዱላይካ፥ «ታኒ ሜሊዳ ሚ» ጎፖ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳኮ ሺቅዳ በተ አስ፥ “ጎዳይ ታና ባ አሳፐ ሻካና” ጎፖ፤ ሹፋይ፥ “ታኒ መልዳ ም” ጎፖ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaako shiiqida bete asi, “Goday tana ba asaape shaakana” goopo; shuufay, “Taani melida mithi” goopo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ወደ እግዚአብሔር የተጠጋ መጻተኛ፣ “እግዚአብሔር በርግጥ ከሕዝቡ ይለየኛል” አይበል፤ ጃንደረባም፣ “እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ” አይበል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወደ እግዚአብሔር የተጠጋ ባዕድ ሰው “እግዚአብሔር ከራሱ ሕዝብ ይለየኛል” ብሎ አያስብ፤ ጃንደረባ የሆነ ሰው ልጅ ባለመውለዱ፦ “እንደ ደረቅ ዛፍ ነኝ” አይበል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብ እግዚኣብሄር ዝተፀግዐ መፃእተኛ “ብሓቂ እግዚኣብሄር ካብ ህዝቡ ኽፈልየኒ እዩ” ኣይበል፤ እቲ ስሉብውን “ኣነ ንቑፅ ኦም እየ” ኣይበል። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ምስ እግዚኣብሄር ሕብረት ዝገበረ መጻእተኛ፡ ብሓቂ እግዚኣብሄር ካብ ህዝቡ ኺፈልየኒ እዩ፡ ኣይበል። እቲ ስሉብ ድማ፡ እንሆ፡ ንቑጽ ኦም እየ፡ ኣይበል። |