Isaiah 56:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ዝገብሮ ሰብን ዝሓዞ ወዲ ሰብን ብጹእ እዩ። ንሰንበት ከይርክስ ዝሕሉ፡ ኢዱ ድማ ዝኾነ ክፉእ ከይገብር ዝሕልዋ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህን የሚያደርግ በእርሱም ጸንቶ የሚኖር፥ ሰንበታትንም የሚጠብቅና የማያረክስ፥ እጁንም ክፋት ከማድረግ የሚጠብቅ ሰው ብፁዕ ነው።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህን የሚያደርግ ሰው ይህንንም የሚይዝ የሰው ልጅ፥ እንዳያረክሰው ሰንበትንም የሚጠብቅ እጁንም ክፋት ከማድረግ የሚጠብቅ ብፁዕ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህን የሚያደርግ ሰው ይህንንም የሚይዝ የሰው ልጅ፥ እንዳያረክሰው ሰንበትንም የሚጠብቅ እጁንም ክፋት ከማድረግ የሚጠብቅ ብፁዕ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋ ኦያ ኡራ፥ ሳምባታ ቱንሰናዳን ቦንችያ ኡራነ ኢታባ ኦናን እጽያ ኡራ ታን አንጃና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawaa ootsiyaa uraa, Sambbataa tunissennaadan bonchchiyaa uraanne iitabaa ootsennan is's'iyaa uraa taani anjjana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sambata tunisontta bonchchizay, iita oosoppe ba kushe shiishshizaynne naagizay, haytantta polizay anjjettidaade» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳምባታ ቱኒሶንታ ቦንቺዛይ፥ ኢታ ኦሶፔ ባ ኩሼ ሺሺዛይኔ ናጊዛይ፥ ሃይታንታ ፖሊዛይ ኣንጄቲዳዴ» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳ ኦያ ኡራይ፥ ሳምባታ ቱንሶና ቦንችያ ኡራይነ ባ ኩሸይ ኢታባ ኦና መላ ተቅያ ኡራይ አንጀትዳይሳ” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysa oothiya uray, Sambaata tunisonna bonchiya uraynne ba kushey iitabaa oothonna mela teqiya uray anjetidaysa” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰንበትን ሳያረክስ የሚያከብር፣ ክፉን ከማድረግ እጁን የሚሰበስብ፣ የሚገታ፣ እነዚህን የሚፈጽም ሰው የተባረከ ነው።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህን የሚያደርግ፥ አጥብቆ የሚይዘው፥ ሰንበትን ሳይሽር የሚጠብቅ፥ እጁንም ክፉ ነገር ከማድረግ የሚገታ ሰው የተባረከ ነው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ፍትሒ ሓልዉ፤ ፅድቅውን ግበሩ። እቲ ነዙይ ዝገብር ሰብ ብእኡውን ዝፀንዕ፥ ከየርክስ ንሰንበት ዝሕሉ፥ ክፍኣት ከይገብር ኢዱ ዝሕሉ ሰብ፥ ብፁእ እዩ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ነዚ ዚገብር ሰብ፡ ብእኡ ዚጸንዕ፡ ንሰንበት ከየርክስ ድማ ዚጥንቀቕ፡ እከይ ከይገብርውን ኢዱ ዚሕሉ ወዲ ሰብ ብጹእ እዩ። |