Isaiah 56:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እወ፡ ፈጺሞም ክኣኽሉ ዘይክእሉ ስሱዓት ኣኽላባት እዮም፡ ክርድኡ ዘይክእሉ ጓሶት እዮም። ኩሎም ናብ ናቶም መንገዶም ይጥምቱ፣ ነፍሲ ወከፎም ንመኽሰቦም፣ ካብ ከባቢኦም ይጥምቱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሁሉም ከቶ የማ​ይ​ጠ​ግቡ የረ​ከሱ ውሾች ናቸው፤ እነ​ር​ሱም ያስ​ተ​ውሉ ዘንድ የማ​ይ​ችሉ ክፉ​ዎች ናቸው፤ ሁሉም እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው እንደ ፈቃ​ዳ​ቸው መን​ገ​ዳ​ቸ​ውን ተከ​ት​ለ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መብል ወዳጆች ከቶ የማይጠግቡ ውሾች ናቸው፥ እነርሱም ያስተውሉ ዘንድ የማይችሉ እረኞች ናቸው፤ ሁሉ ወደ መንገዳቸው፥ ከፊተኛው እስከ ኋለኛው ድረስ ሁሉ፥ እያንዳንዳቸው ወደ ጥቅማቸው ዘወር ብለዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መብል የሚወዱ ከቶ የማይጠግቡ ውሾች ናቸው፤ እረኞቹም ማስተዋል የማይችሉ ናቸው፤ ሁሉም ወደ መንገዳቸው ዞሩ፥ ከፊተኛው እስከ ኋለኛው ድረስ ሁሉ፥ እያንዳንዳቸው ወደ ጥቅማቸው ዘወር ብለዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ሚደ ካለና ካና ማላ፤ ካል ኤርክኖ። ኡንቱንቱ አኬክ ፓጬዳ ሄንንቻ፤ ኡንቱንቱ ኡባይ ባረንቱ ኦግያ ኦግያ ስሜድኖ፤ ኡባይካ ባረንቱ ጎአ ጻላላ ኮዪኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu miide kallenna kanaa mala; kalli erikkino. Unttunttu akeeki pac'c'eedda hentsanchchaa; unttunttu ubbay barenttu ogiyaa ogiyaa simmeeddino; ubbaykka barenttu go"a s'alalaa koyiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti ganjama kana mala; miidi kalli erettenna. Istti akeekay baynda heenththanchchata; istti ubbay bantta oge oge beettes; issoy issoy ba go7a xalla xeellees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ጋንጃማ ካና ማላ፤ ሚዲ ካሊ ኤሬቴና። ኢስቲ ኣኬካይ ባይንዳ ሄንንቻታ፤ ኢስቲ ኡባይ ባንታ ኦጌ ኦጌ ቤቴስ፤ ኢሶይ ኢሶይ ባ ጎኣ ጻላ ጼሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ምድ ካሎና ያራምባ ካና መላ፤ ኤንቲ አኬክ ፓጭዳ ሄንንቾ። ኤንቲ ኡባይ ባንታ ኦገ ብዶሶና፤ ኡባይ ባንታ ጎአ ፃላላ ኮዮሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti midi kallonna yaramba kana mela; enti akeeki pacida henthancho. Enti ubbay banta oge bidosona; ubbay banta go77a xalaala koyoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እጅግ ሲበዛ ሆዳም ውሾች ናቸው፤ ጠገብሁን አያውቁም፤ የማያስተውሉ እረኞች ናቸው፤ ሁሉም በየራሳቸው መንገድ ሄዱ፤ እያንዳንዳቸውም የግል ጥቅማቸውን ፈለጉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱ በልተው እንደማይጠግቡ ውሾች ናቸው። የማያስተውሉም እረኞች ናቸው፤ ሁሉም በየራሳቸው መንገድ ይሄዳሉ፤ እያንዳንዱም የራሱን ጥቅም ያሳድዳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year የመና ህሩፋት ኣኽላባት እዮም፤ ፀጊበ ኣይፈልጡን፤ ዘየስተውዕሉ ጓሶት እዮም፤ ነፍሲ ወከፎም ካብ ቀዳማይ ክሳዕ ዳሕረዋይ፥ ረብሓ ርእሱ ደለየ፤ ኵሎም ብናይ ባዕልቶም መንገዲ ኸዱ።
Amharic Tigrinya 2011 ህሩፋት ኣኽላባት ከቶ ዘይጸግቡ እዮም፡ እዚኣቶም ሓንቲ እኳ ዘየስተውዕሉ ጓሶት እዮም፡ ነፍሲ ወከፎም ካብ ቀዳማይ ክሳዕ ዳሕራይ ረብሓ ርእሱ ደለየ፡ ኲሎም ናብ መመገዶም ዘምበሉ።