Isaiah 54:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ርኣዩ፡ ነቲ ፈሓም ናብ ሓዊ ዚነፍሕን ንዕዮኡ መሳርሒ ዜፍሪን ኣንጠረኛ ፈጢረዮ። ነቲ ኣጥፋኢ ድማ ከጥፍእ ፈጢረዮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ፥ ፍሙን በወናፍ እንደሚያናፋ፥ ለሥራውም መሣሪያ እንደሚያወጣ ብረት ሠሪ የፈጠርሁሽ አይደለም፤ እኔ ግን ለመልካም ፈጠርሁሽ እንጂ ለጥፋት አይደለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ ፍሙን በወናፍ የሚያናፋ ለሥራውም መሣሪያ የሚያወጣ ብረት ሠሪን እኔ ፈጥሬአለሁ፤ የሚያፈርሰውንም እንዲያጠፋ ፈጥሬአለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ ፍሙን በወናፍ የሚያናፋ ለሥራውም መሣሪያ የሚያወጣ አንጥረኛን የፈጠርኩ እኔ ነኝ፤ የሚያፈርሰውንም እንዲያጠፋ ፈጥሬአለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “በአ፥ ዎምፒናን ታማ ፑኒደ፥ ባረ ሀልቾ ሀንያ ኦላ ሚሻ ቆጽያ አሳቱዋ ታን መድ። ቃይ ባይዛናዳን፥ ባይዝያዋንታካ ታን መድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Be'a, womppiinaan tamaa punniide, bare halchchoo haniyaa olaa miishshaa k'os's'iyaa asatuwaa taani med'd'aad. K'ay bayzzanaadan, bayzziyaawanttakka taani med'd'aad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Be7a, xiifay taman bonqqana mala womppiina punnizayssa, ola miish qoxxiza wogace medhdhiday tana. Qasse bash gaththana mala medhdhidaykka tana; bashshizayssa medhdhidaykka tana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ቤኣ፥ ጺፋይ ታማን ቦንቃና ማላ ዎምፒና ፑኒዛይሳ፥ ኦላ ሚሽ ቆጺዛ ዎጋጬ ሜዳይ ታና። ቃሴ ባሽ ጋና ማላ ሜዳይካ ታና፤ ባሺዛይሳ ሜዳይካ ታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄኮ፥ ሁበን ታማ ሁብድ፥ ባ ቆፕዳ ኦላ ሚሽያ ቆፅያ ኡራ ታኒ መስ፤ ይሳና መላ ይሰይሳ መዳይ ታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Heko, huben tama hubidi, ba qopida ola miishiya qoxiya uraa taani medhas; dhaysana mela dhayseysa medhiday tana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እነሆ፤ የከሰሉ ፍም እንዲቀጣጠል የሚያራግበውን፣ የጦር መሣሪያ የሚያበጀውን፣ አንጥረኛውን የፈጠርሁ እኔ ነኝ፤ ጥፋት እንዲያደርስም የፈጠርሁ እኔ ነኝ አጥፊውንም የፈጠርሁ እኔ ነኝ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እነሆ፥ በወናፉ ፍሙን የሚያናፋውን ብረት አቅላጭ የፈጠርኩ እኔ ነኝ፤ እርሱም መሣሪያውን የሚሠራው ለየተሠራለት ዓላማ እንዲውል ለማድረግ ነው፤ ያጠፋ ዘንድ አጥፊውን የፈጠርኩ እኔ ነኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እንሆ፥ ብመናፍሕ ነፊሑ፥ ነቲ ሕመት ዘጕህሮ እሞ፥ ኣፅዋር ዝሰርሕ ኣንጠረኛ ዝፈጠርኩ ኣነ እየ፤ ነቲ መዕነዊውን ከጥፍእ ኢለ ዝፈጠርኩ ኣነ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ፡ ነቲ ንሕመት ነፊሑ ዜጒህሮ መሳርያ ዕዮኡ ኸኣ ዚገብር ኣንጠረኛ ኣነ እየ ዝፈጠርክዎ። ኣነውን እየ ነቲ መጥፍኢ፡ ኬብርስ ኢለ፡ ዝፈጠርክዎ። |