Isaiah 52:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣእጋር እቲ ብስራት ዜምጽእን ሰላም ዚእውጅን ኣብ ኣኽራን ኽንደይ ፍቑራት እየን። ብስራት ዘምጽእ፡ ድሕነት ዝእውጅ፤ ንጽዮን ዝብሎ፥ ኣምላኽካ ንጉስ እዩ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰላ​ምን የሚ​ያ​ወራ፥ መል​ካም የም​ሥ​ራ​ች​ንም የሚ​ና​ገር፥ መድ​ኀ​ኒ​ት​ንም የሚ​ያ​ወራ፥ ጽዮ​ን​ንም፥ “አም​ላ​ክሽ ነግ​ሦ​አል” የሚል ሰው እግሩ በተ​ራ​ሮች ላይ እጅግ ያማረ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የምስራች የሚናገር፥ ሰላምንም የሚያወራ፥ የመልካምንም ወሬ የምስራች የሚናገር፥ መድኃኒትንም የሚያወራ፥ ጽዮንንም። አምላክሽ ነግሦአል የሚል ሰው እግሩ በተራሮች ላይ እጅግ ያማረ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የምሥራች የሚናገር፥ ሰላምንም የሚያወራ፥ የመልካምንም ወሬ የምሥራች የሚናገር፥ መድኃኒትንም የሚያወራ፥ ጽዮንንም፦ አምላክሽ ነግሦአል የሚል ሰው እግሩ በተራሮች ላይ እጅግ ውብ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሎኦ ምሽራቹዋ አህያ፥ ሳሮተ ኦድያ፥ ናሸችያ ምሽራቹዋ ኦድያ፥ አቶተ ኦድያነ፥ ጽዮኖካ፥ “ነ ጾሳይ ካተቴ” ጊደ ደረቱዋ ቦላና ይያ ብታንያ ገደቱ ዎት ሎእኖ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Lo"o mishiraachchuwaa ahiyaa, sarotetsaa odiyaa, nashechchiyaa mishiraachchuwaa odiyaa, atotetsaa odiyaanne, S'iyoonokka, «Ne S'oossay kaatetee» giidde deretuwaa bollaanna yiyaa bitaniyaa gedetuu wooti lo"ino!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Zuma bolla eqqida tohoti, mishiraachcho ekki yiza tohoti, saroteth yootizayti, lo7o mishiraachcho yootizayti, atoteth awajjizayti, Xiyoonokka, «Ne Xoossay kawotides» giza tohoti ay mala lo7o!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዙማ ቦላ ኤቂዳ ቶሆቲ፥ ሚሺራቾ ኤኪ ዪዛ ቶሆቲ፥ ሳሮቴ ዮቲዛይቲ፥ ሎኦ ሚሺራቾ ዮቲዛይቲ፥ ኣቶቴ ኣዋጂዛይቲ፥ ጺዮኖካ፥ «ኔ ጾሳይ ካዎቲዴስ» ጊዛ ቶሆቲ ኣይ ማላ ሎኦ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሎኦ ምሽራቾ ኤህያ፥ ሳሮተ አዋጅያ፥ አቶተ ኦድያ፥ ፅዮነኮ፥ “ነ ፆሳይ ካዎትስ” ያግሸ ደርያ ቦላራ ያ ቶሆት ዋን ሎኦና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Lo77o mishiraacho ehiya, sarotethaa awaajiya, atotethi odiya, Xiyooneko, “Ne Xoossay kawotis” yaagishe deriya bollara yaa tohoti waani lo77oona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በተራሮች ላይ የቆሙ፣ የምሥራች ይዘው የሚመጡ እግሮች፣ ሰላምን የሚናገሩ፣ መልካም ዜና የሚያበሥሩ፣ ድነትን የሚያውጁ፣ ጽዮንንም፣ “አምላክሽ ነግሧል” የሚሉ እንዴት ያማሩ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በተራሮች ላይ ስለ ሰላምና ስለ መዳን የሚናገር፥ መልካም ዜናንም የሚያበሥር፥ “አምላክሽ ይነግሣል!” ብሎ ለጽዮን የሚነግራት የመልክተኛ እግሩ ምንኛ ድንቅ ነው!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ብስራት ዘብስር፥ ሰላምውን ዝነግር፥ ሰናይ ዜና ዘብስር፥ ድሕነት ዝእውጅ፥ ንፅዮን ከዓ ኣምላኽኪ ነጊሱ እዩ ዝብል፥ ኣእጋሩ ኣብ እምባታት ክንደይ ፅቡቓት እየን!
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ብስራት ዜበስር፡ ሰላም ዜውሪ፡ ሰናይ ዜበስር፡ ምድሓን ዜውሪ፡ ንጽዮን ከኣ፡ ኣምላኽኪ ይነግስ፡ ዚብል፡ ኣእጋሩ ኣብ ኣኽራን ክንደይ ጽቡቓት እየን።