Isaiah 52:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ህዝበይ ከም ጓኖት ኰይኑ ናብ ግብጺ ይወርድ ነበረ። ኣሶራዊ ድማ ብዘይ ምኽንያት ጨፍጨፎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ሕዝቤ አስቀድሞ ወደ ግብፅ ወረዱ፤ በዚያም በስደት ኖሩ፤ ከዚያም ወደ አሦር በግድ ተወሰዱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወገኔ በዚያ እንግዳ ሆኖ ይቀመጥ ዘንድ አስቀድሞ ወደ ግብጽ ወረደ፥ አሦርም ያለ ምክንያት በደለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወገኔ በዚያ እንግዳ ሆኖ ይቀመጥ ዘንድ አስቀድሞ ወደ ግብጽ ወረደ፥ አሦርም ያለ ምክንያት በደለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታ አሳይ ኮይሮ በተ ግዲደ፥ ግብጼ ቢታ ቤዳ፤ ሽን አሶረቱ ታ አሳ ጮ ኡቁኔድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ta Asay koyiro bete gidiide, Gibs'e biittaa beedda; shin Asooretuu ta asaa c'oo uk'k'unneeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariza GODAY, «Koyro ta derey de7anaas duge Gibxe wodhdhides; guyeppe Asoorey gaasoykka baynda un7eththi haarides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ «ኮይሮ ታ ዴሬይ ዴኣናስ ዱጌ ጊብጼ ዎዴስ፤ ጉዬፔ ኣሶሬይ ጋሶይካ ባይንዳ ኡንኤ ሃሪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ታ አሳይ ኮይሮ በተ አስ ግድድ ግብፀ ብስ፤ ጉየፐ አሶረት ታ አሳ ጮ ኡንኤዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday haysada yaagees: Ta asay koyro bete asi gididi Gibxe bis; guyepe Asooreti ta asaa coo un7ethidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በመጀመሪያ ሕዝቤ ይኖር ዘንድ ወደ ግብፅ ወረደ፤ በኋላም አሦር ያለ ምክንያት አስጨንቆ ገዛው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በፊት ወደ ግብጽ ወርዳችሁ በስደት የኖራችሁት በፈቃዳችሁ ነበር፤ አሦራውያን ግን ምንም ሳይከፍሉባችሁ ማርከው በመውሰድ በብርቱ ጨቊነው ገዙአችሁ”። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጐይታ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ ብመጀመርታ ኽነብር ኢሉ፥ ህዝበይ ናብ ግብፂ ወረደ፤ ብድሕሪኡ ግና ኣሶር፥ በዝ ምኽንያት እዙይ ኣጨነቖ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል፡ ህዝበይ ምእንቲ ኣብኣ ኺነብር፡ ቀደም ናብ ግብጺ ወረደ፡ ኣሶር ከኣ ብዘይ ምኽንያት ጠቕዖ። |