Isaiah 52:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዙሓት ብኣኻ ተገረሙ። ገጹ ልዕሊ ማንም ሰብ፡ ቅርጹ ድማ ካብ ደቂ ሰብ ንላዕሊ ተበላሸወ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፊቱ ከሰ​ዎች ሁሉ ይልቅ፥ መል​ኩም ከሰ​ዎች ልጆች ይልቅ ያለ ክብር ነውና ብዙ ሰዎች ስለ እርሱ ያደ​ን​ቃሉ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፊቱ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ፥ መልኩም ከሰዎች ልጆች ይልቅ ተጐሳቍሎአልና ብዙ ሰዎች ስለ አንተ እንደ ተደነቁ፥ እንዲሁ ብዙ አሕዛብን ያስደንቃል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፊቱ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ፥ መልኩም ከሰዎች ልጆች ይልቅ ተጐሳቁሎአልና ብዙ ሰዎች ስለ አንተ እንደ ተደነቁ፥ እንዲሁ ብዙ አሕዛብን ያስደንቃል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ሶምኢ አሳ ኡባዋፐ፥ አ ማላይካ አሳ ናና ኡባፐ ቆሄቴዳ፤ አ በኢደ፥ ዳሮ አሳይ ዳጋሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa som"ii asaa ubbaawaappe, Aa malaykka asaa naanaa ubbaappe k'oheteedda; Aa be'iide, daro Asay dagammeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Daro asay izan dagamanaashe gakkanaas as ubbaafe qohettida gishshas iza medhay asa medhappe laamettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳሮ ኣሳይ ኢዛን ዳጋማናሼ ጋካናስ ኣስ ኡባፌ ቆሄቲዳ ጊሻስ ኢዛ ሜይ ኣሳ ሜፔ ላሜቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ሶምኦይ አሳ ኡባፈ፥ እያ መይ አሳ ናይታፐ አድ ቆሄትስ፤ እያ በእድ ዳሮ አሳይ ዳጋምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya som7oy asa ubbaafe, iya medhoy asa naytape aadhidi qohetis; iya be7idi daro asay dagammidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ብዙዎች በእርሱ እስኪደነግጡ ድረስ፣ መልኩ ከማንም ሰው ተለየ፤ ከሰው ልጆችም ሁሉ ይልቅ ተጐሳቈለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከማንኛውም ሰው በላይ መልኩ በጣም ተጐሳቊሎ ስለ ነበረ ሁናቴውን ያዩ ሰዎች አብዛኞቹ በጣም ደነገጡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዙሓት ብኡኡ ኽሳዕ ዝግረሙን ዝድንግፁን፥ ካብ ዝኾነ ሰብ መልክዑ ዝተፈለየ፥ ካብ ዅሉ ወዲ ሰብ፥ ብዝኸፍእውን ተጐሳቘለ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዙሓት ብኣኻ ኸም እተገረሙ፡ ትርኢቱ ኻብ ካልኦት ሰብ ሕሱር ነበረ። መልክዑ ድማ ካብ ካልኦት ደቂ ሰብ ሐመቐ።