Isaiah 50:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዘጽድቐኒ ንሱ ቀረባ እዩ። መን ምሳይ ክካታዕ? ብሓባር ደው ንበል፥ መን እዩ ጸላኢየይ? ናባይ ይምጻእ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሚ​ያ​ጸ​ድ​ቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእ​ኔስ ጋር የሚ​ከ​ራ​ከር ማን ነው? እስቲ በእኔ ላይ ይነሣ፤ የሚ​ከ​ራ​ከ​ረ​ኝስ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅ​ረብ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሚያጸድቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእኔስ ጋር የሚከራከር ማን ነው? በአንድነት እንቁም፤ የሚከራከረኝ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅረብ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሚያጸድቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእኔስ ጋር የሚከራከር ማን ነው? በአንድነት እንቁም፤ የሚከራከረኝ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅረብ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታና ሻትንያዌ ማታን ደኤ፤ ያትና፥ ታና ሞትያዌ ኦኔ? አነ እትፐ ታናና ኤቆ! ታ ሞርኪ ኦኔ? አነ ታናና ጋከቶ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taana shatintsiyaawe matan de'ee; yaatina, taana mootiyaawe oonee? Ane ittippe taananna ek'k'o! Ta morkkii oonee? Ane taananna gakketto!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ta xilloteththa qonccisizaadey ta matan dees; histtiin tana mootana dandayzay izi oonee? Ane issife tiran gayttoos! Ta baalgaaray oonee? Ane haayo!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታ ጺሎቴ ቆንጪሲዛዴይ ታ ማታን ዴስ፤ ሂስቲን ታና ሞታና ዳንዳይዛይ ኢዚ ኦኔ? ኣኔ ኢሲፌ ቲራን ጋይቶስ! ታ ባልጋራይ ኦኔ? ኣኔ ሃዮ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታዉ ፕርደይስ ማታን ደኤስ፤ ያትን፥ ታና ሞተይ ኦኔ? አነ ታራ ሞተታናዉ ኤቆ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taw pirdeysi matan de7ees; yaatin, tana mootey oonee? Ane taara mootetanaw eqo!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጹሕ መሆኔን የሚያረጋግጥልኝ በአጠገቤ አለ፤ ታዲያ ማን ሊከስሰኝ ይችላል? እስቲ ፊት ለፊት እንጋጠም! ተቃዋሚዬስ ማን ነው? እስቲ ይምጣ!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሚፈርድልኝ እግዚአብሔር ቅርብ ነው፤ ታዲያ ማን ይከሰኛል? የሚከሰኝ ካለ ፊት ለፊት እንገናኝ፤ እስቲ ይቋቋመኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዘፅድቐኒ ኣብ ቀረባ እዩ፤ መን እዩ ዝሟገተኒ? ብሓደ ንቑም፤ መንከ እዩ ተፃራርየይ? ናባይ ይቕረብ። መንከ እዩ ተፃራርየይ? ጭብጡ ሒዙ ይቕረብ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዜጽድቐኒ ቐረባ እዩ፡ መን እዩ ዚማጐተኒ ብሓደ ንቑም። መንከ እዩ ተጻራርየይ ይቕረበኒ።