Isaiah 50:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ካብታ ኣነ ዝነጸግክዋ ኣዴኻ ደብዳበ ፍትሕ ኣበይ ኣሎ፧ ወይስ ንመን ካብ ኣለቃሕተይ ዝሸጥኩኹም፧ እንሆ፡ ብሰሪ ኣበሳኹም ንርእስኹም ሸይጥኩም፡ ብሰንኪ በደልኩም ድማ ኣዴኹም ተደርበየት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “እና​ታ​ች​ሁን የፈ​ታ​ሁ​በት የፍ​ችዋ ደብ​ዳቤ የት አለ? ወይስ እና​ን​ተን የሸ​ጥሁ ከአ​በ​ዳ​ሪ​ዎች ለማን ነው? እነሆ፥ ስለ ኀጢ​አ​ታ​ችሁ ተሸ​ጣ​ች​ኋል፤ ስለ በደ​ላ​ች​ሁም እና​ታ​ችሁ ተፈ​ት​ታ​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እናታችሁን የፈታሁበት የፍችዋ ጽሕፈት የት አለ? ወይስ እናንተን የሸጥሁ ከአበዳሪዎች ለየትኛው ነው? እነሆ፥ ስለ ኃጢአታችሁ ተሽጣችኋል፥ ስለ በደላችሁም እናታችሁ ተፈትታለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እንዲህ ይላል፦ እናታችሁን የፈታሁበት የፍቺዋ ጽሕፈት የት አለ? ወይስ እናንተን የሸጥሁ ከአበዳሪዎች ለየትኛው ነው? እነሆ፥ ስለ ኃጢአታችሁ ተሸጣችኋል፥ ስለ በደላችሁም እናታችሁ ተፈታለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ህንተ ዳዮ የዴዳ ፕርማይ ሀቃን ደኢ? ዎይ ኦስ ህንተና ታን ዛልኣድታ? በእተ፥ ህንተ ናጋራ ድራዉ፥ ህንተ ዛልኤቴድታ፤ ህንተ ባይዙዋ ድራዉ፥ ህንተ ዳያ ብለታዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani hintte daayo yeddeedda pirimay hak'an de'ii? Woy oossi hinttena taani zal"aadditaa? Be'ite, hintte nagaraa diraw, hintte zal"eteeddita; hintte bayzzuwaa diraw, hintte daaya bilettaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, «Tani intte aayo anjja yeddida waraqatay awan dizee? woykko ta inttena ay tal7a ekkidaades bayzadinaa? Be7ite intte intte nagara gishshas bayzettideta; intte mooro gishshas intte aaya anjjetta badus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ «ታኒ ኢንቴ ኣዮ ኣንጃ ዬዲዳ ዋራቃታይ ኣዋን ዲዜ? ዎይኮ ታ ኢንቴና ኣይ ታልኣ ኤኪዳዴስ ባይዛዲና? ቤኢቴ ኢንቴ ኢንቴ ናጋራ ጊሻስ ባይዜቲዴታ፤ ኢንቴ ሞሮ ጊሻስ ኢንቴ ኣያ ኣንጄታ ባዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ያጌስ፤ “ታኒ ህንተ አይዉ የድዳ ፕርማ ዎርቃተይ አዉን ደኢ? ታኒ ኦደስ ህንተና ባይዛድና? ሄኮ፥ ህንተ ናጋራ ግሾ ህንተ ባይዘትደታ፤ ህንተ ናቁዋ ግሾ ህንተ አይያ የደታሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday yaagees; “Taani hinte aayiw yeddida pirima worqatey awun de7ii? taani ooddes hintena taani bayzadina? Heko, hinte nagaraa gisho hinte bayzetideta; hinte naaquwa gisho hinte aayiya yedetasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እናታችሁን የፈታሁበት የፍቺ ወረቀት የት አለ? ወይስ እናንተን የሸጥኋችሁ ለየትኛው አበዳሪዬ ነው? እነሆ፤ ስለ ኀጢአታችሁ ተሸጣችኋል፤ ስለ መተላለፋችሁም እናታችሁ ተፈትታለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ወንድ ሚስቱን ፈቶ እንደሚያባርር እኔ እናንተን ሕዝቤን ያባረርኩ ይመስላችኋልን? ይህስ ከሆነ የፍችው ደብዳቤ የት አለ? ሰው ልጆቹን ለባርነት እንደሚሸጥ እኔም እናንተን ለምርኮ አሳልፌ የሸጥኳችሁ ይመስላችኋልን? ከሆነስ ለማንኛውም አበዳሪዬ ሸጥኳችሁ? እናንተ ለምርኮ የተሰጣችሁት በኃጢአታችሁ ምክንያት ነው፤ የተሰደዳችሁትም በፈጸማችሁት በደል ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እቲ ንኖኹም ዝፈታሕኹሉ፥ ናይ ፍትሕ ፅሑፍ ኣበይ ኣሎ? ነየናይ መለቅሒ እየኸ፥ ንኣኻትኩም ዝሸጥኩኹም? እንሆ፥ ንስኻትኩምስ፥ ብሰንኪ ሓጢኣታትኩም ኢኹም ዝተሸጥኩም፤ ብሰንኪ በደልኩምውን እኖኹም ተፈቲሓ ኣላ።”
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፡ እቲ ኣነ ዝፈታሕኩሉ ጽሕፈት ምፍታሕ ኣዴኹም ደኣ ኣበይ ኣሎ እቲ ንእኡ ዝሸጥኩኹም ብዓል ዕዳይ መን እዩ እንሆ፡ ብሰሪ በደልኩም ደኣ ኢኹም እተሸጥኩም፡ ብሰሪ ገበንኩም ድማ ኣዴኹም ተፈትሔት።