Isaiah 5:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ኣታኽልቲ ወይነይ ዘይገበርክዎ ካልእ እንታይ ኪግበር ይኽእል፧ ስለምንታይ ወይኒ ከም እተፍሪ ምስ ጠመትኩ፡ ወይኒ በረኻ ዘምጽአ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለወ​ይኔ ያላ​ደ​ረ​ግ​ሁ​ለት፥ ከዚህ ሌላ አደ​ር​ግ​ለት ዘንድ የሚ​ገ​ባኝ ምን​ድን ነው? ወይ​ንን ያፈ​ራል ብዬ ጠበ​ቅ​ሁት፤ ነገር ግን እሾ​ህን አፈራ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለወይኔ ያላደረግሁለት፥ ከዚህ ሌላ አደርግለት ዘንድ የሚገባኝ ምንድር ነው? ወይንን ያፈራል ብዬ ስትማመን ስለ ምን ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህ ካደረግሁለት በላይ ለወይኔ ቦታ ምን ሊደረግለት ይገባ ነበር? መልካም የወይን ፍሬ ያፈራል ብዬ ስጠብቅ ለምን ኮምጣጣ ፍሬ አፈራ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ታ ዎይንያ ቱራ ሳአዉ ኦዳዋፐ ሀራ አያ ኦናዌ አቴዴ? ሎኦ አይፍያ አይፌ ያጋደ ናግሽን፥ አያዉ ጫልያ አይፍያ አይፌዴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani ta woyniyaa turaa sa'aw ootseeddawaappe haraa ayaa ootsanawe atteedee? Lo"o ayfiyaa ayifee yaagaade naagishin, ayaw c'aaliyaa ayfiyaa ayfeedee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani ta woyne turaa sohozasi ooththidayssafe hara ay ooththanayssi attidee? Izi lo7o ayfe ayfana gaada ta naagishin ays caala phanqida ayfe ayfidee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ታ ዎይኔ ቱራ ሶሆዛሲ ኦዳይሳፌ ሃራ ኣይ ኦናይሲ ኣቲዴ? ኢዚ ሎኦ ኣይፌ ኣይፋና ጋዳ ታ ናጊሺን ኣይስ ጫላ ጳንቂዳ ኣይፌ ኣይፊዴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ታ ዎይነ ጋድያስ ኦዳይሳፈ ሀራ አይ ኦናባይ አትዴ? ሎኦ አይፈ አይፋና ጋዳ ናጋስ፥ ሽን አይስ ጫላ አይፈ አይፍዴ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani ta woyne gadiyas oothidaysafe haraa ay oothanabay attidee? Lo77o ayfe ayfana gada naagas, shin ayis caala ayfe ayfidee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ ካደረግሁለት በላይ ለወይኔ ቦታ ምን ሊደረግለት ይገባ ነበር? መልካም የወይን ፍሬ ያፈራል ብዬ ስጠብቅ ለምን ኮምጣጣ ፍሬ አፈራ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለመሆኑ እኔ ለእርሱ ያላደረግኹለት ነገር አለን? ከዚህስ ሌላ ላደርግለት የሚገባ ምን አለ? ታዲያ፥ መልካም ፍሬ ያፈራል ብዬ ስጠብቀው ስለምን ኮምጣጣ ፍሬ አፈራ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነታኽልቲ ወይነይ ካብዝ ዝገበርኩሉ ንላዕሊ፥ እንታይ ክግበረሉ ይግባእ ነይሩ? ጥዑም ወይኒ ኽፈሪ እዩ ኢለ እናተፀበኽዎስ፥ ስለ ምንታይ እዩ መፂፅ ፍረ ዝፈረየ?
Amharic Tigrinya 2011 ነታኽልቲ ወይነይሲ ሓለፋ እቲ ኣነ ዝገበርኩሉ እንታይ ኰን ምተገብረሉ ነይሩ ዘቢብ የፍሪ እዩ ኢለ እናተጸቤኽዎስ፡ ስለምንታይ እዩ መጺጽ ፍረ ዘፍረየ