Isaiah 5:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ንረሲእ ምእንቲ ዓስቢ የጽድቖ፡ ጽድቂ ጻድቕ ድማ ካብኡ ይወስድ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በደ​ለ​ኛ​ውን ስለ ጉቦ ጻድቅ ለሚ​ያ​ደ​ርጉ፥ የጻ​ድ​ቁ​ንም ጽድቅ ለሚ​ያ​ስ​ወ​ግ​ዱ​በት ወዮ​ላ​ቸው!
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በደለኛውን ስለ ጉቦ ጻድቅ ለሚያደርጉ፥ የጻድቁንም ጽድቅ ለሚያስወግዱበት ወዮላቸው!
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጉቦን በመቀበል በደለኛን ንጹሕ ለሚያደርጉ፤ ለበደል አልባ ሰው ፍትሕን ለሚነፍጉ ወዮላቸው!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማታይያ አኪደ፥ ባይዜዳዋንታ ጽልስያዋንቶነ ጽሎ አሳቶ ሱረ ፕርዳ ድግያዋንቶ አየ አና!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mattaayiyaa akkiide, bayzzeeddawantta s'illissiyaawanttoonne s'illo asatoo suure pirddaa diggiyaawanttoo aayye ana!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Matta7e ekkidi, mooranchchata xillisizaytassinne xillo asatasi suure pirdaa diggizaytas aayye ana!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማታኤ ኤኪዲ፥ ሞራንቻታ ጺሊሲዛይታሲኔ ጺሎ ኣሳታሲ ሱሬ ፒርዳ ዲጊዛይታስ ኣዬ ኣና!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቆህዳ ኡራ ፅልሳናዉ ዎፈ ኤክድ፥ ፅሎ አሳ ሱረ ፕርዳ ጌላየይሳታ አየ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qohida uraa xillisanaw wodhaafe ekidi, xillo asaa suure pirdaa geellayeyisata ayye!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጕቦን በመቀበል በደለኛን ንጹሕ ለሚያደርጉ፣ ለበደል አልባ ሰው ፍትሕን ለሚነፍጉ ወዮላቸው!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጉቦ ተቀብለው በደል የሠራውን ሰው ነጻ በመልቀቅ፥ በደል የደረሰበትን ሰው ፍትሕ ለሚነፍጉ ወዮላቸው!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጉቦ ተቐቢሎም ንበደለኛ ዘፅድቕዎ፥ ንፃድቕ ድማ ፅድቂ ዘግድፍዎ፥ ወይለኦም!
Amharic Tigrinya 2011 መማለጃ ተቐቢሎም ንረሲእ ዜጽድቕዎ፡ ንጻድቕ ድማ ጽድቁ ዜግድፍዎ ወይለኦም።