Isaiah 5:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወይኒ ወይኒ ንምስታይ ሓያላትን ስቱር መስተ ንምሕዋስ ሓያላት ሰባትን ወይለኦም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የወ​ይን ጠጅ ለሚ​ጠጡ ኀያ​ላን፥ የሚ​ያ​ሰ​ክ​ረ​ው​ንም መጠጥ ለሚ​ደ​ባ​ልቁ ጽኑ​ዓን ወዮ​ላ​ቸው!
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የወይን ጠጅ ለመጠጣት ኃያላን የሚያሰክረውንም ለማደባለቅ ጨካኞች ለሆኑ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የወይን ጠጅ ለመጠጣት ጀግኖች፤ የሚያሰክር መጠጥ ለመደባለቅ ብርቱ ለሆኑ ወዮላቸው!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎይንያ ኤሳ ኡሽያዋን ኤረቴዳዋንቶነ ማይያ ኡሻ ዋላካናዉ ጎብያዋንቶ አየ አና!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Woynniyaa eessaa ushiyaawan eretteeddawanttoonne matsoyiyaa ushshaa walakkanaw goobiyaawanttoo aayye ana!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Woyne ushshan erettidaytassinne maththosiza ushshu walakkanaas goobizaytas aayye ana!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎይኔ ኡሻን ኤሬቲዳይታሲኔ ማሲዛ ኡሹ ዋላካናስ ጎቢዛይታስ ኣዬ ኣና!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎይነ ኡሻን ኤረትዳ አሳነ ማይያ ኡሹ ዋላካናዉ ዎዛን ምኖ ግድዳ አሳ አየ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Woyne ushshan eretida asaanne mathoyiya ushshu walakanaw wozani mino gidida asaa ayye!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የወይን ጠጅ ለመጠጣት ጀግኖች፣ የሚያሰክር መጠጥ ለመደባለቅ ብርቱ ለሆኑ ወዮላቸው!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የወይን ጠጅ በመጠጣት ጀግኖች፥ የሚያሰክረውንም መጠጥ ለማደባለቅ ደፋሮች ለሆኑ ወዮላቸው!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ንምስታይ ወይኒ ሓያላት ዝኾኑ፥ ዘስክር መስተ ንምሕውዋስ ድማ ብርቱዓት ዝኾኑ፥
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ንምስታይ ወይኒ ዚሕይሉ፡ ዜስክር መስተ ንምሕዋስ ከኣ ዚብርትዑ ሰብ ወይለኦም።