Isaiah 49:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ፡ ነገድ ያእቆብ ከተልዕልን ንሓለውቲ እስራኤል ክትመልስን ባርያይ ክትከውን ቀሊል ነገር እዩ፤ ምድሓነይ ምእንቲ ክትኮኑ፡ ንኣህዛብ ብርሃን ጌረ ክህበኩም እየ። መወዳእታ ምድሪ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም፥ “የያዕቆብን ነገዶች እንደገና እንድታስነሣ፥ ከእስራኤልም የተበተኑትን ወደ አባቶች ቃል ኪዳን እንድትመልስ ባርያዬ ትሆን ዘንድ ለአንተ እጅግ ታላቅ ነገር ነውና፥ እስከ ምድር ዳር ድረስ መድኀኒት ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ” ይላል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። የያዕቆብን ነገዶች እንድታስነሣ ከእስራኤልም የዳኑትን እንድትመስል ባሪያዬ ትሆን ዘንድ እጅግ ቀላል ነገር ነውና እስከ ምድር ዳር ድረስ መድኃኒት ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ ይላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም፦ “የያዕቆብን ነገዶች እንድታስነሣ ከእስራኤልም የተረፉትን እንድትመልስ አገልጋዬ እንድትሆን እጅግ ቀላል ነገር ነውና ማዳኔ እስከ ምድር ዳር እንዲደርስ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ ይላል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኔን ያቆባ ዛርያ ደንናዉነ እስራኤልያፐ አቴዳዋንታ ዛራደ አሀናዉ፥ ኔን ታዉ ቆማ ግድያዌ ቄር ጉባ። ሄዋ ቦላ ጉጃደ፥ ታ አቶተይ ቢታ ጋጻ ጋካናዳን፥ ታን ኔና ካዉተቶ ፖኦ ኦና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Neeni Yaak'ooba zariyaa dentsanawunne Israa'eeliyaappe atteedawantta zaaraade ahanaw, neeni taw k'oomaa gidiyaawe k'eeri guutsabaa. Hewaa bolla gujjaade, ta atotetsay biittaa gas'aa gakkanaadan, taani neena kawutetsatoo poo'o ootsana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni taas oosanchcha gideththi, Yaaqoobe qommota ne zaaranayssinne ta naagida Isra7eele zaarada ne ehanayssi hessi nena deexxenna; qasseka ta atoteththaa biitta gaxa ne gaththana mala, tani nena kawoteththatas poo7o histtana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ታስ ኦሳንቻ ጊዴ፥ ያቆቤ ቆሞታ ኔ ዛራናይሲኔ ታ ናጊዳ ኢስራኤሌ ዛራዳ ኔ ኤሃናይሲ ሄሲ ኔና ዴጼና፤ ቃሴካ ታ ኣቶቴ ቢታ ጋጻ ኔ ጋና ማላ፥ ታኒ ኔና ካዎቴታስ ፖኦ ሂስታና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ታኮ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ኔኒ ያይቆባ ኮቻ ደንናዉ እስራኤለፐ አትዳ ጉታ ዛራዳ ኤሀናዉ ኔኒ ታዉ አይለ ግደይስ ዳሮ ጉባ። ሄሳፈ አዳ፥ ታ አቶተይ ቢታ ጋፃ ጋካና መላ ታኒ ነና ካዎተታስ ፖኦ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday taako haysada yaagees; Neeni Yayqooba kochaa denthanaw Isra7eelepe attida guuthata zaarada ehanaw neeni taw aylle gideysi daro guuthaba. Hessafe aathada, ta atotethay biitta gaxa gakana mela taani nena kawotethatas poo7o oothana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም፣ “ባሪያዬ መሆንህ፣ የያዕቆብን ነገዶች እንደ ገና መመለስህ፣ የጠበቅኋቸውን እስራኤል መልሰህ ማምጣት ለአንተ ቀላል ነገር ነው፤ ድነቴን እስከ ምድር ዳርቻ እንድታመጣ፣ ለአሕዛብ ብርሃን አደርግሃለሁ” አለኝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ “የያዕቆብን ነገዶች ክብር እንደገና ለማንሣትና የተረፉትን እስራኤላውያን ለመመለስ አገልጋዬ ሆነህ መሥራት ብቻ አይበቃም። ከዚህ የበለጠ ግን አዳኝነቴ እስከ ምድር ዳርቻ ይደርስ ዘንድ አንተ ለሕዝቦች ሁሉ ብርሃን እንድትሆን አደርግሃለሁ።” ይላል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱውን “ንነገድ ያእቆብ ንምትሳእ፥ ነቶም ዝድሕኑ እስራኤል ናባይ ንምምላስ፥ ባርያይ ምዃንካ ንኣኻ የመና ዝቐለለ እዩሞ፥ ምድሓነይ ክሳዕ ወሰን ምድሪ ምእንቲ ኽበፅሕ፥ ብርሃን ኣህዛብ ክገብረካ” እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እወ፡ ንሱ ይብል፡ ንነገድ ያእቆብ ንምትንሳእ፡ ነቶም ዝተረፉ እስራኤል ንምምላስ፡ ባርያይ ምዃንካ ኣዝዩ ሒደት እዩ። ምድሓነይ ክሳዕ ምድሪ ምእንቲ ኺበጽሕሲ፡ ብርሃን ኣህዛብ ከኣ ክገብረካ እየ። |