Isaiah 49:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል፦ እንሆ፡ ኢደይ ናብ ኣህዛብ ኣልዒለ ንህዝብታት ሰንደቕ ዕላማይ ከልዕል እየ፡ ንደቅኹም ከኣ ኣብ ሕቝፎም ኬምጽእዎም እዮም፡ ኣዋልድኩም ድማ ኣብ መንኵቦም ክስከማ እየን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “እነሆ፥ እጄን ወደ አሕዛብ አነሣለሁ፤ ዓርማዬንም ወደ ደሴቶች አቆማለሁ፤ ወንዶች ልጆችሽንም በብብታቸው ታቅፈው ያመጡአቸዋል፤ ሴቶች ልጆችሽንም በጫንቃቸው ላይ ይሸከሙአቸዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ እጄን ወደ አሕዛብ አነሣለሁ፥ ዓለማዬንም ወደ ወገኖች አቆማለሁ፤ ወንዶች ልጆችሽንም በብብታቸው ያመጡአቸዋል፥ ሴቶች ልጆችሽንም በጫንቃቸው ላይ ይሸከሙአቸዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ እጄን ወደ አሕዛብ አነሣለሁ፥ ዓላማዬንም ወደ ወገኖች አቆማለሁ፤ ወንዶች ልጆችሽንም በዕቅፋቸው ያመጡአቸዋል፥ ሴቶች ልጆችሽንም በጫንቃቸው ላይ ይሸከሙአቸዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “በአ፥ ታን ካዉተቶ ማላታ በሳና፤ ታን አሳዉ ታ ባንድራ ኤሳና። ኡንቱንቱ ነ አቱማ ናናቱዋ እድም አሀና፤ ነ ማጫ ናናቱዋካ ባረንቱ ሀሽያን ቶኪደ አሀና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Be'a, taani kawutetsatoo malaataa bessana; taani asaw ta banddiraa essana. Unttunttu ne attuma naanatuwaa idimmi ahana; ne mac'c'a naanatuwaakka barenttu hashiyaan tookkiide ahana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariza GODAY, «Be7a, tani kawoteththata malatan xeygana; tani ta bandira asaas dhoqqu histta essana; ne attuma nayta istti idimmi ehana; ne macca naytakka bantta hashen tookkidi ehana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ «ቤኣ፥ ታኒ ካዎቴታ ማላታን ጼይጋና፤ ታኒ ታ ባንዲራ ኣሳስ ቁ ሂስታ ኤሳና፤ ኔ ኣቱማ ናይታ ኢስቲ ኢዲሚ ኤሃና፤ ኔ ማጫ ናይታካ ባንታ ሃሼን ቶኪዲ ኤሃና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ሄኮ፥ ታኒ ካዎተታ ማላታ በሳና፤ አሳስ ታ ባንድራ ኤሳና። ኤንቲ ነ አደ ናይታ እድምድ፥ ነ ማጫ ናይታ ባንታ ሀሽያን ቶክድ ኤሀና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “Heko, taani kawotethata mallata bessaana; asaas ta bandira essana. Enti ne adde nayta idimmidi, ne macca nayta banta hashiyan tookidi ehana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ አሕዛብን በጥቅሻ እጣራለሁ፤ ዐርማዬንም ለሕዝቦች ከፍ አደርጋለሁ፤ ወንዶች ልጆችሽን በዕቅፋቸው ያመጡልሻል፤ ሴቶች ልጆችሽንም በትከሻቸው ይሸከሙልሻል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ወንዶች ልጆችሽን በክንዳቸው፥ ሴቶች ልጆችሽንም በትከሻቸው ተሸክመው ያመጡ ዘንድ ለመንግሥታት ምልክት እሰጣለሁ፤ ለሕዝቦችም ዐርማን አነሣለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እንሆ፥ ናብ ኣህዛብ ኢደይ ከልዕል እየ፤ ዕላማይውን ናብ ህዝብታት ከቕውም እየ፤ ንሳቶም ድማ ነወዳትኪ ሓቚፎም፥ ነዋልድኪውን ሓንጊሮም ከምፅኡልኪ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል፡ እንሆ፡ ኢደይ ናብ ኣህዛብ ኣቢለ ኸልዕል፡ ንሰንደቕ ዕላማይ ከኣ ናብ ህዝብታት ከቚሞ እየ። ንሳቶም ድማ ነወዳትኪ ሐቚፎም ኬምጽኡልኪ፡ ነዋልድኪውን ኪሕንግርወን እዮም፡ |