Isaiah 49:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣፈይ ድማ ከም በሊሕ ሰይፊ ገበሮ። ኣብ ጽላሎት ኢዱ ሓቢኡኒ ንጹህ ቆርቆሮ ገበረኒ፤ ኣብ መንኮርኮሩ ሓቢኡኒ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አፌንም እንደ ተሳለ ሰይፍ አድርጎአል፤ በእጁ ጥላ ሰውሮኛል፤ እንደ ተሳለ ፍላጻም አድርጎኛል፤ በሰገባው ውስጥም ሸሽጎኛል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አፌንም እንደ ተሳለ ሰይፍ አድርጎአል፥ በእጁ ጥላ ሰውሮኛል፤ እንደ ተሳለ ፍላጻም አድርጎኛል፥ በሰገባውም ውስጥ ሽጎኛል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አፌንም እንደ ተሳለ ሰይፍ አድርጎአል፥ በእጁ ጥላ ሰውሮኛል፤ እንደ ተሳለ ፍላጻም አድርጎኛል፥ በሰገባውም ውስጥ ሸሽጎኛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታ እንጻርሳ ሳታና ደእያ ማሻዳን ኦዳ፤ ባረ ኩሽያ ኩዋን ታና ገንዳ፤ እ ታና ፖሼዳ ቶራዳን ኦዳ፤ ያቲደ ባረ ሾኩዋ ግዶን ታና የጊደ ቆሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ta ins's'arssaa saataanna de'iyaa mashshaadan ootseedda; bare kushiyaa kuwan taana gentseedda; I taana poshsheedda tooraadan ootseedda; yaatiide bare shookuwaa giddon taana yeggiide k'oseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ta inxarsaa giththa mashsha mala qarasides; ba kushe kuwan tana genththides; izi tana hoxe yiishsha mala ooththides; histtidi ba kooho giddon tana qottides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታ ኢንጻርሳ ጊ ማሻ ማላ ቃራሲዴስ፤ ባ ኩሼ ኩዋን ታና ጌንዴስ፤ ኢዚ ታና ሆጼ ዪሻ ማላ ኦዴስ፤ ሂስቲዲ ባ ኮሆ ጊዶን ታና ቆቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ እንፃርሳ ቃራ ማሽ ኦስ፤ ባ ኩሽያ ኩያን ታና ገንስ። እ ታና ፖሸትዳ ዶንገ ዪሽ ኦድ ባ ሾሁዋን ታና ቆትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta inxarsaa qara mashshi oothis; ba kushiya kuyan tana genthis. I tana poshetida donge yiishshi oothidi ba shoohuwan tana qottis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አፌን እንደ ተሳለ ሰይፍ አደረገው፤ በእጁ ጥላ ሰወረኝ፤ የተወለወለ ፍላጻ አደረገኝ፤ በሰገባውም ውስጥ ሸሸገኝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አንደበቴን እንደ ሰይፍ የተሳለ አደረገው፤ በእጁ ጥላ ሥርም ሰወረኝ፤ እንደ ተሳለ ፍላጻ አድርጎ በሰገባው ውስጥ ደበቀኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኣፈይ ከም ዝተስሓለ ሰይፊ ገበሮ፤ ኣብ ፅላል ኢዱ ኸዓ ሓብአኒ፤ ከም ዝተስሓለ ፍላፃ ገበረኒ፤ ኣብ ሰገባኣውን ሓብአኒ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንኣፈይ ከም በሊሕ ሰይፊ ገበሮ፡ ኣብ ጽላል ኢዱ ኸኣ ሐብኣኒ፡ ስሑል ፍላጻ ገበረኒ፡ ኣብ ጒልድባኡውን ከወለኒ፡ |