Isaiah 48:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብታ ቅድስቲ ኸተማ ይጽውዑ፡ ኣብ ኣምላኽ እስራኤልውን ይጸንዑ። እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ስሙ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በቅድስት ከተማ ስም የተጠራችሁ፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በሚባል በእስራኤል አምላክ የምትደገፉ፥ ይህን ስሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በቅድስት ከተማ ስም የተጠራችሁ፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በሚባል በእስራኤል አምላክ የምትደገፉ፥ የያዕቆብ ቤት ሆይ፥ ይህን ስሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በቅድስት ከተማ ስም የተጠራችሁ፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ በሚባል በእስራኤል አምላክ የምትደገፉ፥ የያዕቆብ ቤት ሆይ፥ ይህን ስሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ህንተና ጌሻ ካታማ ሱንን ጼሲታ፤ እስራኤልያ ጾሳን ዘምፒታ፤ አ ሱንይ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte hinttena geeshsha katamaa suntsan s'eesiita; Israa'eeliyaa S'oossan zemppiita; Aa suntsay Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | ‹Nuni geeshsha katamayn dizayta› giidi intterkka inttena xeygizaytoo! Isra7eele Xoossan ammanettizaytoo! GODAY Ubbaafe Wolqqama Xoossay gizayssa siyite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ‹ኑኒ ጌሻ ካታማይን ዲዛይታ› ጊዲ ኢንቴርካ ኢንቴና ጼይጊዛይቶ! ኢስራኤሌ ጾሳን ኣማኔቲዛይቶ! ጎዳይ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳይ ጊዛይሳ ሲዪቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ፥ ‘ኑኒ ጌሻ ካታማን ደኦስ፤ እስራኤለ ፆሳን ዘምፖስ፤ እያ ሱንይ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳ’ ” ያግድ ጬቀተታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte, ‘Nuuni geeshsha kataman de7oos; Isra7eele Xoossan zempoos; iya sunthay Ubbaafe Wolqaama Godaa’ ” yaagidi ceeqeteta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እናንት የቅድስቲቱ ከተማ ነዋሪዎች ነን ብላችሁ ራሳችሁን የምትጠሩ፣ በእስራኤል አምላክ የምትታመኑ፣ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሆነው የሚለውን አድምጡ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ራሳችሁም “የቅድስቲቱ ከተማ ነዋሪዎች ነን፤ በሠራዊት ጌታ በእስራኤል አምላክ እንተማመናለን” ብላችሁ ትመካላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብስም ተቐማጦ እታ ቕድስቲ ኸተማ ዝተፀዋዕኹም፥ ስሙውን ጐይታ ሰራዊት ብዝብሃል ኣምላኽ እስራኤል እትድገፉ፥ ቤት ያእቆብ ነዙይ ስምዑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ቅድስቲ ኸተማ ስለ እተሰምዩ፡ ኣብ ጐይታ ሰራዊት ዝስሙ ኣምላኽ እስራኤል ከኣ ስለ እተጸግዑ እዮም። |