Isaiah 48:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኩላትኩም ተኣኪብኩም ስምዑ። ካባታቶም ኣየናይ እዩ ነዚ ነገር እዚ ዝሰበኸ፧ እግዚኣብሄር ኣፍቀሮ፤ ንባቢሎን ሰናይ ኪገብረላ እዩ፣ ቅልጽሙ ድማ ኣንጻር ከለዳውያን ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሁሉም በአ​ን​ድ​ነት ተሰ​ብ​ስ​በው ይሰ​ማሉ፤ ይህን ማን ነገ​ራ​ቸው? አን​ተን በመ​ው​ደድ የከ​ለ​ዳ​ው​ያ​ንን ዘር አስ​ወ​ግድ ዘንድ ፈቃ​ድ​ህን በባ​ቢ​ሎን ላይ አደ​ረ​ግሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ ሁሉ፥ በአንድነት ተሰብስባችሁ ስሙ፤ ከእነርሱ ይህን የተናገረ ማን ነው? እግዚአብሔር የወደደው ፈቃዱን በባቢሎን ላይ ያደርጋል፥ ክንዱም በከለዳውያን ላይ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ ሁሉ፥ በአንድነት ተሰብስባችሁ ስሙ፤ ከእነርሱ ይህን የተናገረ ማን ነው? ጌታ የወደደው ፈቃዱን በባቢሎን ላይ ያደርጋል፥ ክንዱም በከለዳውያን ላይ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተ ኡባይ እትፐ ሺቂደ ስስተ፤ ኤቃቱዋፐ ሀዌ ሀናናዋ ካሰቲደ ኦዴዳዌ ኦኔ? መና ጎዳይ ዶሬዳዌ አ ቆፋ ባብሎነ ቦላ ፖላና፤ አ ቀሲካ ባብሎነ ቢታ አሳ ቦላ ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hintte ubbay ittippe shiik'iide sisite; eek'atuwaappe hawe hananawaa kasetiide odeeddawe oonee? Med'inaa Goday dooreeddawe Aa k'ofaa Baabloone bolla polana; Aa k'esiikka Baabloone biittaa asaa bolla gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Intte ubbayka issi bolla shiiqidi siyite; eeqa xoossatappe kase haytantta yootiday oonee? GODAAS doorettida laggey izi Baabiloone bolla halchchidayssa polana; iza qeseykka Baabilooneta bolla gidana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢንቴ ኡባይካ ኢሲ ቦላ ሺቂዲ ሲዪቴ፤ ኤቃ ጾሳታፔ ካሴ ሃይታንታ ዮቲዳይ ኦኔ? ጎዳስ ዶሬቲዳ ላጌይ ኢዚ ባቢሎኔ ቦላ ሃልቺዳይሳ ፖላና፤ ኢዛ ቄሴይካ ባቢሎኔታ ቦላ ጊዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህንተ ኡባይ እስፈ ሺቅድ ስእተ፤ ኤቃታፐ ሀይስ ሀናናይሳ ስንትድ ኦድዳይ ኦኔ? ጎዳይ ዶርዳይስ እያ ቆፋ ባብሎነ ቦላ ፖላና፤ እያ ቀሰይካ ባብሎነ ቢታ ቦላ ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hinte ubbay issife shiiqidi si7ite; eeqatape haysi hananaysa sinthatidi odiday oonee? Goday dooridaysi iya qofaa Babiloone bolla polana; iya qeseyka Babiloone biitta bolla gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሁላችሁም በአንድነት ተሰብሰቡ፤ አድምጡም፤ ከጣዖቶች አስቀድሞ እነዚህን የተናገረ ማን ነው? የእግዚአብሔር ምርጥ ወዳጅ የሆነ፣ እርሱ በባቢሎን ላይ ያቀደውን እንዲፈጽም ያደርገዋል፤ ክንዱም በባቢሎናውያን ላይ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሁላችሁም ተሰብስባችሁ ኑና አድምጡ! ስለ እነዚህ ነገሮች አስቀድሞ የተናገረ ከጣዖቶች መካከል የትኛው ነው? የእግዚአብሔር ተመራጭ በባቢሎን ላይ ዓላማውን ይፈጽማል። ኀይሉም በባቢሎናውያን ላይ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵልኻትኩም ተኣከቡ እሞ ስምዑ፤ ካብኣቶም እዙይ ዝገበረ መን እዩ? እግዚኣብሄር እቲ ዝፈተዎ ፍቓዱ፥ ኣብ ልዕሊ ባቢሎን ክፍፅም እዩ፤ ቅልፅሙውን ኣብ ልዕሊ ከለዳውያን ክኸውን እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኲላትኩም ተኣከቡ እሞ ስምዑ፡ ካባታቶምከ እዚ ዝገበረ መን እዩ እቲ እግዚኣብሄር ዜፍቅሮ ንፍቓዱ ኣብ ልዕሊ ባቢሎን ኪፍጽሞ እዩ፡ ቅልጽሙ ድማ ኣብ ልዕሊ ከለዳውያን ኪኸውን እዩ።