Isaiah 47:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣቲ ጓል ከለዳውያን፡ ደጊም ሰበይቲ መንግስታት ኣይትብሃል ኢኻ እሞ፡ ስቕ ኢልካ ናብ ጸልማት ኪድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፥ ከዚህ በኋላ፥ “የመንግሥታት እመቤት” አትባዪምና በድንጋጤ ዝም ብለሽ ተቀመጪ፤ ወደ ጨለማም ውስጥ ግቢ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፥ ከዚህ በኋላ። የመንግሥታት እመቤት አትባይምና ዝም ብለሽ ተቀመጪ ወደ ጨለማም ውስጥ ግቢ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፥ ከዚህ በኋላ፦ የመንግሥታት እመቤት አትባይምና ዝም ብለሽ ተቀመጪ ወደ ጨለማም ውስጥ ግቢ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀነ ካላዳዌቱዋ ናተ፥ ባ፤ ማን ጮኡ ጋደ ኡታሻ። አያዉ ጎፐ፥ ሀዋፐ ስንዉ ኔን ካዉተቱዋ ካታቶ ጌተታካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay hawaadan yaagee; «Hanne Kaladaawetuwaa naatte, ba; d'uman c'o"u gaade uttashsha. Ayaw gooppe, hawaappe sintsaw neeni kawutetsatuwaa kaatato geetettakka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hanne Baabilooneta nayee, dhumaso gelada co7u ga utta; hayssafe guye ne kawoteththata godatteyo geetetta xeygettaka. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃኔ ባቢሎኔታ ናዬ፥ ማሶ ጌላዳ ጮኡ ጋ ኡታ፤ ሃይሳፌ ጉዬ ኔ ካዎቴታ ጎዳቴዮ ጌቴታ ጼይጌታካ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ባብሎነ ናተ፥ ባዳ ማን ስእ ጋዳ ኡታ፤ ህዛፐ ጉየ ኔኒ ካዎተታ ካውዉ ጌተታካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Babiloone naatte, bada dhuman si77i gada utta; Hizape guye neeni kawotethata kawiw geetetaka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አንቺ የባቢሎናውያን ልጅ ሆይ፤ ወደ ጨለማ ግቢ፤ ዝም ብለሽም ተቀመጪ፤ ከእንግዲህ የመንግሥታት እመቤት ተብለሽ አትጠሪም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ባቢሎን ሆይ! በጨለማ ውስጥ ጸጥ ብለሽ ተቀመጪ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ‘የመንግሥታት ንግሥት’ ብለው አይጠሩሽም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣቲ ባቢሎን፥ ድሕሪ ደጊም ኢተገ መንግስታት፥ ኣይትበሃሊን ኢኺ እሞ፥ ኣብ ፀልማት ኣቲኺ ስቕ ኢልኪ ተቐመጢ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቲ ጓል ከለዳውያን፡ ድሕሪ ደጊም እትየ መንግስትታት ኣይክትበሀልን ኢኺ እሞ፡ ስቕ ኢልኪ ተቐመጢ፡ ናብ ጸልማት ኣግልሲ። |