Isaiah 47:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣቲ ጓል ጓል ባቤል፡ ወሪድካ ኣብ ሓመድ ተቐመጥ፡ ኣብ መሬት ተቐመጥ። ኣቲ ጓል ከለዳውያን፡ ደጊም ለውሃትን ለውሃትን ኣይትብሃልን ኢኻ እሞ፡ ዝፋን የልቦን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንቺ ድንግል የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ውረጂ፤ በትቢያም ላይ ተቀመጪ፤ የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፥ ከዚህ በኋላ ለስላሳና ቅምጥል አትባዪምና ያለ ዙፋን በመሬት ላይ ተቀመጪ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንቺ ድንግል የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ውረጂ በትቢያም ላይ ተቀመጪ፤ የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፥ ከዚህ በኋላ ቅልጣናምና ቅምጥል አትባይምና ያለ ዙፋን በመሬት ላይ ተቀመጪ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንቺ ድንግል የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ውረጂ በትቢያም ላይ ተቀመጪ፤ የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ ከዚህ በኋላ ቅንጡና ቅምጥል አትባይምና ያለ ዙፋን በመሬት ላይ ተቀመጪ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀነ ባብሎነ ዎዶራተ፥ ዱገ ዎ፤ ባናን ኡታ። ሀነ ካላዳዌቱዋ ናተ፥ ነ ካተቱዋ አራታ አጋደ ሳኣን ኡታ። አያዉ ጎፐ፥ ሀዋፐ ስንናዉ ኔን ኦቶሮትያኖነ ሹጋቶ ጌተታካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay hawaadan yaagee; «Hanne Baabloone wodorattee, duge wod'd'a; baanan utta. Hanne Kaladaawetuwaa naattee, ne kaatetuwaa araataa aggaade sa'aan utta. Ayaw gooppe, hawaappe sintsanaw neeni otorottiyaanonne shugatoo geetettakka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Hanne Baabiloone geela7oyee, gudulla bolla wodhdha utta; hanne Baabilooneta nayee, ne araataappe wodhdha; biittan utta; hayssafe guye neni mala lo7onne dalqidalqa geetetta xeygettaka. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ሃኔ ባቢሎኔ ጌላኦዬ፥ ጉዱላ ቦላ ዎ ኡታ፤ ሃኔ ባቢሎኔታ ናዬ፥ ኔ ኣራታፔ ዎ፤ ቢታን ኡታ፤ ሃይሳፌ ጉዬ ኔኒ ማላ ሎኦኔ ዳልቂዳልቃ ጌቴታ ጼይጌታካ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ባብሎነ ጌላኤ፥ ዱገ ዎዳ ባና ቦላ ኡታ። ባብሎነ ናተ፥ ነ አራታ አጋዳ ሳአን ኡታ። ህዛፐ ጉየ ኔኒ ሳጶትያሮነ ባሎትያሮ ጌተታካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Babiloone geela7ee, duge wodhada baana bolla utta. Babiloone naatte, ne araata aggada sa7an utta. Hizape guye neeni saaphotiyaronne baalotiyaro geetetaka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አንቺ የባቢሎን ድንግል ልጅ ሆይ፤ ውረጂ፤ በትቢያ ላይ ተቀመጪ፤ አንቺ የባቢሎናውያን ልጅ ሆይ፤ ከዙፋንሽ ውረጂ፤ መሬት ላይ ተቀመጪ፤ ከእንግዲህ ውብ ወይም ለግላጋ፣ ተብለሽ አትጠሪም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “አንቺ በማንም ያልተደፈርሽ የባቢሎን ከተማ ሆይ! ወርደሽ በዐቧራ ላይ ተቀመጪ፤ ወርደሽ በዙፋን ላይ ሳይሆን፤ በመሬት ላይ ተቀመጪ፤ ከእንግዲህ ወዲያ ቅምጥልና ለስላሳ መባልሽ ይቀራል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣቲ ድንግል ጓል ባቢሎን፥ ውረዲ፤ ኣብ ሓመድ ከዓ ተቐመጢ፤ ደጊም ምልክዕትን ሕንቅቕትን፥ ኣይትበሃሊን ኢኽሞ፥ ኣቲ ድንግል ጓል ባቢሎን፥ ብዘይ ዙፋን ኣብ ምድሪ ተቐመጢ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕሪ ደጊምሲ ሕንቅቕቲ ስውንቲ ኣይክትበሀልን ኢኺ እሞ፡ ኣቲ ድንግል ጓል ባቢሎን፡ ውረዲ ኣብ ሓመድ ከኣ ተቐመጢ፡ ኣቲ ጓል ከለዳውያን፡ ብዘይ ዝፋን ኣብ ምድሪ ተቐመጢ። |