Isaiah 46:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣነ ኣምላኽ እየ እሞ፡ ካልእ የልቦን እሞ፡ ነቲ ናይ ጥንቲ ዘክር። ኣነ ኣምላኽ እየ፡ ከማይ ዝበለ የልቦን፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እኔ አምላክ ነኝና፤ ያለ እኔም ሌላ የለምና የቀድሞውንና የጥንቱን ነገር ዐስቡ። እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | በን ዎደ ሀኔዳ የዎቱዋ ሀሳይተ። አያዉ ጎፐ፥ ታን ጾሳ፤ ሀራይ ባዋ። ታን ጾሳ፤ ታ ማላይ ኦንነ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Beni wode haneedda yewotuwaa hassayite. Ayaw gooppe, taani S'oossaa; haray baawa. Taani S'oossaa; ta malay ooninne baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kase beni wode hanida yo7ota akeekite; tani Xoossa; taappe haray deenna; tani Xoossa; ta malay oonikka deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካሴ ቤኒ ዎዴ ሃኒዳ ዮኦታ ኣኬኪቴ፤ ታኒ ጾሳ፤ ታፔ ሃራይ ዴና፤ ታኒ ጾሳ፤ ታ ማላይ ኦኒካ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | በን ዎደ ሀንዳባታ ሀሳይተ፤ ታፐ አትሽን፥ ሀራ ፆሲ ባዋ፤ ታኒ ፆሰ፤ ታ መል ኦንካ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Beni wode hanidabata hassayite; taape attishin, hara Xoossi baawa; taani Xoosse; ta meli oonika baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የጥንቱን፣ የቀደመውን ነገር አስታውሱ፤ እኔ አምላክ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም፤ እኔ አምላክ ነኝ፤ እንደ እኔ ያለ የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ ብቻ አምላክ መሆኔንና ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ዕወቁ፤ በቀድሞ ዘመን የተደረጉትን የጥንቱን ነገሮች አስታውሱ፤ እኔ አምላክ ነኝ፤ እኔንም የሚመስል ሌላ የለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ናይ ጥንቲ፥ ናይ ቀደም ዘክሩ፤ ኣነ ኣምላኽ እየ፤ ብዘይ ዝኣይ ካልእ ኣምላኽ ከቶ የለን፤ ኣነ ኣምላኽ እየ፤ ዝመስለኒውን የለን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነ ኣምላኽ እየ፡ ብጀካይ ከቶ የልቦን እሞ፡ ነቲ ናይ ጥንቲ ናይ ቀደም ዘክሩ፡ ኣነ ኣምላኽ እየ፡ ዚማሳሰለኒ ኸኣ የልቦን። |