Isaiah 45:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ተኣኪብኩም ንዑ፤ ኣቱም ካብ ኣህዛብ ዝሃደምኩም ናብ ሓደ ቅረቡ! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናንተ ከአሕዛብ ወገን ሆናችሁ ያመለጣችሁ፥ ተሰብስባችሁ ኑ፤ በአንድነትም ተማከሩ፤ የተቀረጸውን የምስላቸውን እንጨት የሚሸከሙና ያድን ዘንድ ወደማይችል አምላክ የሚጸልዩ ዕውቀት የላቸውም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተ ከአሕዛብ ወገን ሆናችሁ ያመለጣችሁ፥ ተሰብስባችሁ ኑ በአንድነትም ቅረቡ፤ የተቀረጸውን የምስላቸውን እንጨት የሚሸከሙና ያድን ዘንድ ወደማይችል አምላክ የሚጸልዩ እውቀት የላቸውም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተ ከአሕዛብ ወገን ሆናችሁ ያመለጣችሁ፥ ተሰብስባችሁ ኑ በአንድነትም ቅረቡ፤ የተቀረጸውን የምስላቸውን እንጨት የሚሸከሙና ያድን ዘንድ ወደማይችል አምላክ የሚጸልዩ እውቀት የላቸውም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተኖ ካዉተቱዋፐ አቴዳዋንቶ፥ እትፐ ሺቂደ ሃይተ፤ ማታ ሺቅተ። ምፐ ኦሰቴዳ ኤቃ ምስልያ ቶክ ዩይያዋንቶነ፥ አሻናዉ ዳንዳየና ጾሳ ዎስያዋንቶ ኤር ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hinttenoo kawutetsatuwaappe atteedawanttoo, ittippe shiik'iide haayite; mataa shiik'ite. Mitsaappe oosetteedda eek'aa misiliyaa tookki yuuyyiyaawanttoonne, ashshanaw danddayenna s'oossaa woossiyaawanttoo eri baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Intteno kawoteththatappe beettidaytoo! issife shiiqidi haayite; mata shiiqite. Miththaafe oosettida eeqa xoossaa tookkizaytassinne, ashshanawu dandayontta xoossaa woossizaytas erateththi deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴኖ ካዎቴታፔ ቤቲዳይቶ! ኢሲፌ ሺቂዲ ሃዪቴ፤ ማታ ሺቂቴ። ሚፌ ኦሴቲዳ ኤቃ ጾሳ ቶኪዛይታሲኔ፥ ኣሻናዉ ዳንዳዮንታ ጾሳ ዎሲዛይታስ ኤራቴ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተኖ ካዎተታ ግዶፈ አትዳይሳቶ፥ እስፈ ሃ ማታ ሺቅተ። ምፈ ኦሰትዳ ኤቃ ምስልያ ቶክ ዩየይሳታስ፥ አሻናዉ ዳንዳኦና ፆሳታ ዎሰይሳታስ ኤር ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinteno kawotethata giddofe attidaysato, issife haa mata shiiqite. Mithafe oosetida eeqa misiliya tooki yuuyeysatas, ashshanaw danda7onna xoossata woosseysatas eri baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “በአንድነት ተሰብሰቡ፤ ቅረቡም፤ እናንት ከአሕዛብ የኰበለላችሁ፣ ኑ። የዕንጨት ጣዖት የሚሸከሙ፣ ማዳን ወደማይችል አምላክ የሚጸልዩ፣ ዕውቀት የላቸውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ከየሀገሩ ከስደት ተርፋችሁ የተመለሳችሁ፥ ተሰብስባችሁ በአንድነት ቅረቡ! የእንጨት ጣዖቶችን ይዘው የሚዘዋወሩና ማዳን ወደማይችል ጣዖት የሚጸልዩ ዕውቀት የሌላቸው ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ኣቱም ካብ ኣህዛብ ዝሃደምኩም ንዑ፤ ቅረቡውን፤ እቶም ብፅሩብ ዕንፀይቲ ዝተሰርሐ ጣዖታት ዝፆሩን፥ ከድሕን ንዘይኽእል ጣዖት ዝልምኑ፥ ኣእምሮ የብሎምን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቱም ካብ ህዝብታት ዘምለትኩም፡ ተኣከቡ፡ ንዑ፡ ብሓደ ቕረቡ፡ እቶም ንዕጨይቲ ጽሩብ ምስልታቶም ዚጾሩ ኬድሕን ንዘይከኣሎ ኣምላኽ ዚልምኑን ኣእምሮ የብሎምን። |