Isaiah 45:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ንሰማያት ዝፈጠረ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እቲ ንምድሪ ዝፈጠረን ዝፈጠረን ኣምላኽ ባዕሉ እዩ። ኣረጋጊጽዋ እምበር ብኸንቱ ኣይተፈጠረን፣ ክነብረላ ኢሉ ዝፈጠሮ። ኣነ እግዚኣብሄር እየ፤ ካልእ ድማ የለን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰማይን የፈጠረ እግዚአብሔር፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል፥ “እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰማያትን የፈጠረ እግዚአብሔር፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል። እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም በቀር ሌላ የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰማያትን የፈጠረ ጌታ፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል፦ እኔ ጌታ ነኝ ከእኔም በቀር ሌላ የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳሎቱዋ መዳ መና ጎዳይ፥ ቢታካ ጊግሲደ ኦዳዌ፥ ቃይ አሳይ ደአናዳናፐ አትና፥ ቢታ ጮ መቤና መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን መና ጎዳ፤ ታፐ ሀራይ ባዋ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Salotuwaa med'd'eedda Med'inaa Goday, biittaakka giigissiide ootseeddawe, k'ay Asay de'anaadaanappe attina, biittaa c'oo med'd'ibeenna Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani Med'inaa Godaa; taappe haray baawa; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Salota medhdhiday izi GODAA; biitta giigsidi medhdhiday, sa7as yoch yeggiday, iza asa duussaso gidana mala attiin coo mela woththanaas medhdhontta GODAY, Tani GODAA; taappe haray deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሎታ ሜዳይ ኢዚ ጎዳ፤ ቢታ ጊግሲዲ ሜዳይ፥ ሳኣስ ዮች ዬጊዳይ፥ ኢዛ ኣሳ ዱሳሶ ጊዳና ማላ ኣቲን ጮ ሜላ ዎናስ ሜንታ ጎዳይ፥ ታኒ ጎዳ፤ ታፔ ሃራይ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሎታ መዳ ጎዳይ፥ ቢታ ጊግስድ ኦዳይ፥ አስ ዳና መላፐ አትሽን፥ ቢታ ጮ መቦና ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ታኒ ጎዳ፤ ታፐ ሀር ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Salota medhida Goday, biitta giigisidi oothiday, asi daana melape attishin, biitta coo medhiboonna Xoossay haysada yaagees: taani Godaa; taape hari baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰማያትን የፈጠረ፣ እርሱ እግዚአብሔር ነው፤ ምድርን ያበጃት፣ የሠራት፣ የመሠረታት፣ የሰው መኖሪያ እንጂ፣ ባዶ እንድትሆን ያልፈጠራት፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤ “እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰማያትን የፈጠረው እርሱ እግዚአብሔር ነው፤ ለምድር ቅርጽ ሰጥቶ የሠራት፥ የመሠረታትም እርሱ ነው፤ የፈጠራትም መኖሪያ እንድትሆን ነው እንጂ፥ ቅርጽ የሌላትና ባዶ እንድትሆን አይደለም፤ እርሱ፦ “ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሰማያት ዝፈጠረ ንሱ እግዚኣብሄር እዩ፤ ንምድሪ እውን ዝፈጠራን ዘመዓራረያን ዘፅንዓን፤ ንሱ መሕደሪ ሰብ ክትከውን እምበር፥ ጥራሓ ክትከውን ዘይፈጠራ፥ ኣምላኽ፥ ከምዙይ ይብል፦ “ኣነ እግዚኣብሄር እየ፤ ብዘይ ዘኣይ ካልእ ኣምላኽ የለን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ንሰማያት ዝፈጠረ እግዚኣብሄር ንሱ ኣምላኽ እዩ፡ ንምድሪ ዝደኰናን ዝገበራን ዘጽንዓን፡ ማሕደር ሰብ ክትከውን ዝደኰና እምበር፡ ጥራያ ኽትከውን ዘይፈጠራ ኸምዚ ይብል፡ ኣነ እግዚኣብሄር እየ፡ ብጀካይውን ካልእ የልቦን። |