Isaiah 45:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ጻዕሪ ግብጽን ሸቐጥ ኩሽን ሳብያንን፡ ቁመት ዘለዎም ሰባት፡ ናባኻትኩም ኪመጹ እዮም፡ ንሳቶም ከኣ ናትኩም ኪዀኑ እዮም። ብድሕሬኻ ክመጹ እዮም፤ ብሰንሰለት ተኣሲሮም መጺኦም ክወድቁኻ እዮም፤ ንሳቶም ክልምኑኻን ክብሉኻን እዮም፥ ብሓቂ ኣምላኽ ኣባኻ እዩ፤ ካልእ ድማ የልቦን፡ ኣምላኽ የለን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ግብፅና የኢትዮጵያ ንግዶች ደከሙ፤ ቁመተ ረዥሞች የሳባ ሰዎች ወደ አንተ ያልፋሉ፤ ለአንተም ይገዙልሃል፤ እጆቻቸውን ታስረው በኋላህ ይከተሉሃል፤ በፊትህም ያልፋሉ፤ ለአንተም እየሰገዱ፦ በእውነት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፤ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም ብለው ይለምኑሃል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል። የግብጽ ድካምና የኢትዮጵያ ንግድ ቁመተ ረጅሞችም የሳባ ሰዎች ወደ አንተ ያልፋሉ፤ ለአንተም ይሆናሉ እጆቻቸውም ታስረው ይከተሉሃል፤ በፊትህም ያልፋሉ፥ ለአንተም እየሰገዱ። በእውነት እግዚአብሔር በአንተ አለ፥ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም ብለው ይለምኑሃል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ የግብጽ ድካምና የኢትዮጵያ ንግድ ቁመተ ረጅሞችም የሳባ ሰዎች ወደ አንተ ያልፋሉ፤ ለአንተም ይሆናሉ እጆቻቸውም ታስረው ይከተሉሃል፤ በፊትህም ያልፋሉ፥ ለአንተም እየሰገዱ፦ በእውነት እግዚአብሔር በአንተ አለ፥ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም ብለው ይለምኑሃል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ግብጼ ዱረታይነ ቶጵያ ዛልኢ፥ ቃይ ጌሳ አዱሳ ግድያ ሳባአ አሳቱካ ኔኮ ዪደ፥ ነባ ግዳናዋ። ኡንቱንቱ ሳንሳላታን ቃሸቲደ፥ ኔና ካላና። ኡንቱንቱ ነዉ ጎይኒድ፥ ‘ጾሳይ ነ ጻላላና ደኤ፤ ሀራይ ባዋ፤ አፐ ሀራ ጾስ ባዋ’ ያጊደ ነዉ ዋትዋታና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Gibs'e duretaynne Toop'p'iyaa zal"ii, k'ay geesaa adussa gidiyaa Sabaa'a asatuukka neekko yiide, nebaa gidanawaa. Unttunttu sanssalatan k'ashettiide, neena kaallana. Unttunttu new goyinniid, ‹S'oossay ne s'alalaana de'ee; haray baawa; aappe hara s'oossi baawa› yaagiide new watiwatana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Gibxe dureteththinne Tophphiya zal7ey, qasse geesan adus gidida Saaba asatikka neekko yaana; neyta gidana. Istti nena kaallana; sansalatan qashetti neekko yiidi nees goynnana; isttas, ‹Tumappe GODAY nenara dees; izappe attiin hara Xoossi deenna› giidi woossana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ጊብጼ ዱሬቴኔ ቶጵያ ዛልኤይ፥ ቃሴ ጌሳን ኣዱስ ጊዲዳ ሳባ ኣሳቲካ ኔኮ ያና፤ ኔይታ ጊዳና። ኢስቲ ኔና ካላና፤ ሳንሳላታን ቃሼቲ ኔኮ ዪዲ ኔስ ጎይናና፤ ኢስታስ፥ ‹ቱማፔ ጎዳይ ኔናራ ዴስ፤ ኢዛፔ ኣቲን ሃራ ጾሲ ዴና› ጊዲ ዎሳና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ግብፀ ዱረተይነ ቶጰ ዛልኤይ፥ ጌሳይ አዱሳ ግድዳ ሳባ አሳት ኔኮ ይድ፥ ነባ ግዳና፤ ኤንቲ ሳንላታን ቃሸትድ፥ ነና ካላና። ኤንቲ ነዉ ጎይንሸ፥ ‘ፆሲ ኔራ ደኤስ፤ እያፐ አትሽን፥ ሀራ ፆሲ ባዋ’ ” ያጋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Goday haysada yaagees: Gibxe duretethaynne Tophe zal7ey, geesay adussa gidida Saaba asati neeko yidi, nebaa gidana; enti santhalaatan qashetidi, nena kaallana. Enti new goyinnishe, ‘Xoossi neera de7ees; iyape attishin, hara xoossi baawa’ ” yaagana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የግብፅ ሀብትና የኢትዮጵያ ንግድ፣ ቁመተ ረዣዥሞቹ የሳባ ሰዎች፣ ወደ አንተ ይመጣሉ፤ የአንተ ይሆናሉ፤ ከኋላ ይከተሉሃል፤ በሰንሰለትም ታስረው ወደ አንተ በመምጣት፣ በፊትህ እየሰገዱ፣ ‘በእውነት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፤ ከእርሱም በቀር ሌላ አምላክ የለም’ ብለው ይለምኑሃል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የግብጽ ሀብትና የኢትዮጵያ ሸቀጥ ለእናንተ ተላልፎ ይሰጣል፤ ቁመታቸው ረጃጅም የሆነ የሳባ ሰዎችም በሰንሰለት ታስረው በመምጣት ይከተሉአችኋል፤ እጅ ነሥተውም፦ ‘እግዚአብሔር የሚገኘው በእናንተ ዘንድ ብቻ ነው፤ በሌላ አይደለም፤ ከእርሱም በቀር ሌላ አምላክ የለም’ ይላሉ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ “ሃብቲ ግብፅን ኢትዮጵያን ናትካ ክኸውን እዩ፤ እቶም ነዊሕ ዝቑመቶም ሰብ ሳባ ኸዓ፥ ንኣኻ ክኾኑ እዮም። ንሳቶም ብሰንሰለት ተኣሲሮም፥ ደድሕሬኻ ኽስዕቡ እዮም። ኣብ ቅድሜኻ ኽሰግዱን፥ ‘ብሓቂ እግዚኣብሄር ምሳኻ እዩ፤ ብዘይ ንሱ ኻልእ ኣምላኽ ከቶ የለን’ እናበሉ ኽልምኑኻ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፡ ጻዕሪ ግብጽን ንግድ ኢትዮጵያን እቶም ነዊሕ ዝቚመቶም ሰብ ሳባን ናባኻ ኺሐልፉ ናትካውን ኪዀኑ እዮም። ንሳቶም ደድሕሬኻ ኺስዕቡ፡ ብመቐውሕ ድማ ኪሐልፉ እዮም እሞ፡ ብሓቂ ኣምላኽ ኣባኻ እዩ፡ ብጀካኡስ ካልእ ኣምላኽ ከቶ የልቦን፡ እናበሉ፡ ኣብ ቅድሜኻ ኺሰግዱን ኪልምኑኻን እዮም። |