Isaiah 45:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር፡ እቲ ናይ እስራኤል ቅዱስን ፈጣሪኡን ከምዚ ይብል፦ ብዛዕባ ደቀይ ብዛዕባ መጻኢ ሕተቱኒ፡ ብዛዕባ ዕዮ ኣእዳወይ ድማ ኣዘዘኒ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የእስራኤልም ቅዱስ የሚመጣውንም የፈጠረ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ ይላል፦ ስለ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ጠይቁኝ፤ ስለ እጄም ሥራ እዘዙኝ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል ቅዱስ ሠሪውም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስለሚመጣው ነገር ጠይቁኝ፥ ስለ ልጆቼና ስለ እጄ ሥራም እዘዙኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል ቅዱስ ሠሪውም ጌታ እንዲህ ይላል፦ ስለሚመጣው ነገር ጠይቁኝ፥ ስለ ልጆቼና ስለ እጄ ሥራም እዘዙኝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጌሻይ፥ አ መዳዌ፥ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ስንፐ ትምቢትያ ኤራናዉነ ታ ናናቱዋባ ታና ኦቻናዉ ህንተ በሲቴ? ታ ኩሽያን ታን ኦናባካ ታና አዛዛናዉ በሲቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa Geeshshay, Aa Med'd'eeddawe, hawaadan yaagee; ‹Sintsappe timbbitiyaa eranawunne ta naanatuwaabaa taana oochchanaw hintte bessiitee? Ta kushiyan taani ootsanabaakka taana azazanaw bessiitee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Isra7eele Geeshshay, iza medhdhida GODAY sinththafe hanana hanota gishshas, ‹Ta nayta gishshas tana oychcheetii? Ta kushe oosota gishshas azazeetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢስራኤሌ ጌሻይ፥ ኢዛ ሜዳ ጎዳይ ሲንፌ ሃናና ሃኖታ ጊሻስ፥ ‹ታ ናይታ ጊሻስ ታና ኦይቼቲ? ታ ኩሼ ኦሶታ ጊሻስ ኣዛዜቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ እስራኤለ ጌሻይ፥ እያ መዳይስ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ስንፈ ሀናናባ፥ ህንተ ታና ታ ናይታባ ኦይቻናዉ፥ ታ ኩሸ ኦሶታባ ታና ኪታናዉ በሰቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, Isra7eele Geeshshay, iya Medhidaysi haysada yaagees: “Sinthafe hananaba, hinte tana ta naytabaa oychanaw, ta kushe oosotaba tana kiittanaw bessetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የእስራኤል ቅዱስ፣ ሠሪውም የሆነ እግዚአብሔር ፣ ስለሚመጡ ነገሮች እንዲህ ይላል፤ ‘ስለ ልጆቼ ትጠይቁኛላችሁን? ስለ እጆቼስ ሥራ ታዝዙኛላችሁን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቅዱስ የእስራኤል አምላክና፥ ፈጣሪ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ስለ ልጆቼ ልትጠይቁኝና ወይም ስለ እጆቼ ሥራ ምን ማድረግ እንደሚገባኝ ልታዙኝ ትደፍራላችሁን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ናይ እስራኤል ቅዱስ ዝኾነ፥ ፈጣሪኡ እግዚኣብሄር፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ብዛዕባ እቲ ዝመፅእ ጠይቑኒ፤ ብዛዕባ ደቀይን ግብሪ ኢደይን ኣዝዙኒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር፡ እቲ ናይ እስራኤል ቅዱስን ፈጣሪኡን፡ ከምዚ ይብል፡ ብናይ እቲ ዚመጽእ ሕተቱኒ፡ ብዛዕባ ደቀይን ግብሪ ኢደይን ኣዝዙኒ። |