Isaiah 44:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኸንቱ ዘይጠቅም ኣምላኽ ዝቐረጸ ወይስ እተቐርጸ ምስሊ መን እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጣዖ​ታ​ትን የሚ​ሠሩ፥ የማ​ይ​ጠ​ቅ​ማ​ቸ​ውን ምስል የሚ​ቀ​ር​ጹና በእ​ነ​ር​ሱም የተ​ሠሩ ሁሉ ይደ​ር​ቃሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምላክን የሠራ ወይስ ለምንም የማይረባ ምስልን የቀረጸ ማን ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጣዖትን የሠራ ወይስ ለምንም የማይረባን ምስልን የቀረጸ ማን ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳ ጊግሴዳዌ፥ ዎይ አያዉነ ጎኤና ምስልያ ማሴዳዌ ኦኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossaa giigisseeddawe, woy ayawunne go"enna misiliyaa masseeddawe oonee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aykkoka go7ontta eeqa xoossa massi giigsizay oonee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣይኮካ ጎኦንታ ኤቃ ጾሳ ማሲ ጊግሲዛይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባና ጎኦና ኤቃ ፆሳ ኦድ ጊግስዳይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bana go77onna eeqa Xoossa oothidi giigisiday oonee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለምንም የማይጠቅመውን አምላክ የሚቀርጽ፣ ጣዖትን የሚያበጅስ ማነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንድ ሰው ምንም የማይጠቅም ጣዖትን ወይም ምስልን ይሠራል?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓደ እኳ ጥቕሚ ዘይብሉ፥ ኣምላኽ ዝቐርፅ መን እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ገለ እኳ ዘይጠቕሞስ ኣምላኽ ዝሰርሔ፡ ምስሊውን ብፍሲ ዝገበረ መን እዩ