Isaiah 43:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር፡ በጃኹም፡ ቅዱስ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል። ምእንታኻ ናብ ባቢሎን ልኢኸ ንዅሎም መኳንናቶምን ነቶም ኣውያቶም ኣብ መራኽብ ዘሎ ከለዳውያንን ኣውረድክዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤል ቅዱስ፥ የሚ​ቤ​ዣ​ችሁ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ስለ እና​ንተ ወደ ባቢ​ሎን ሰድ​ጃ​ለሁ፤ ስደ​ተ​ኞ​ችን አስ​ነ​ሣ​ለሁ፤ ከለ​ዳ​ው​ያ​ንም በመ​ር​ከብ ውስጥ ይታ​ሰ​ራሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል ቅዱስ፥ የሚቤዣችሁ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስለ እናንተ ወደ ባቢሎን ሰድጃለሁ፥ ከለዳውያንንም ሁሉ ስደተኞች አድርጌ በሚመኩባቸው መርከቦች አዋርዳቸዋለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ቅዱስ፥ የሚቤዣችሁ፥ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ስለ እናንተ ወደ ባቢሎን ሰድጃለሁ፥ ከላዳውያንንም ሁሉ ስደተኞች አድርጌ በሚመኩባቸው መርከቦች አዋርዳቸዋለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ፥ ህንተና ዎዝያዌ፥ እስራኤልያ ጌሻይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ ድራዉ፥ ባብሎነ ቦላ ኦላንቻቱዋ ኪታደ ባብሎናቱዋ ኡንቱንቱ ጬቀትያ ማርካብያና በትሳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday, hinttena Woziyaawe, Israa'eeliyaa Geeshshay hawaadan yaagee; «Hintte diraw, Baabloone bolla olanchchatuwaa kiittaade Baabloonatuwaa unttunttu c'eek'k'etiyaa Markkabiyaanna betisana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY inttena wozziza Isra7eele Geeshshay, «Intte gishshas Baabiloone bolla olanchchata kiittana; istti ceeqettiza markabetan, Baabilooneta ubbaa beettana mala ooththana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኢንቴና ዎዚዛ ኢስራኤሌ ጌሻይ፥ «ኢንቴ ጊሻስ ባቢሎኔ ቦላ ኦላንቻታ ኪታና፤ ኢስቲ ጬቄቲዛ ማርካቤታን፥ ባቢሎኔታ ኡባ ቤታና ማላ ኦና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ፥ ህንተና ዎዝያ፥ እስራኤለ ጌሻይ፥ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ህንተ ግሾ፥ ታኒ ባብሎነ ቦላ ኦላንቾታ ኪታና። ባብሎነታ ኡባ ኤንቲ ጬቀትያ ማርካበታራ በታና መላ ኦና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday, hintena Woziya, Isra7eele Geeshshay, haysada yaagees: “Hinte gisho, taani Babiloone bolla olanchota kiittana. Babilooneta ubbaa enti ceeqetiya markabetara betana mela oothana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤል ቅዱስ፣ የሚቤዣችሁ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ስለ እናንተ በባቢሎን ላይ ሰራዊት እሰድዳለሁ፤ በሚመኩባቸውም መርከቦች፣ ባቢሎናውያንን ሁሉ እንደ ኰብላይ አመጣለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አዳኛችሁ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ስለ እናንተ በባቢሎን ላይ የሚዘምት ሠራዊት እልካለሁ፤ የከተማዋን ቅጽር በሮች እሰባብራለሁ፤ የባቢሎናውያንም ፉከራ ወደ ለቅሶ ይለወጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናይ እስራኤል ቅዱስ ተቤዛዊኹም እግዚኣብሄር፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ምእንታኻትኩም ናብ ባቢሎን ልኢኸ እየ፤ በተን ዝምክሑለን መራኽብውን፥ ንዅሎም ባቢሎናውያን ሰጒጐ ኸህድሞም እየ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር፡ እቲ ተበጃዊኹም፡ ናይ እስራኤል ቅዱስ፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ምእንታኹም ናብ ባቢሎን ልኢኸ፡ ንዂሎም፡ ኤረ ንከለዳውያንውን በተን ዚሕጐሱለን መራኽቦም ሰጒጐ ኸህድሞም እየ፡