Isaiah 42:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዘይካ ባርያይ መን እዩ ዕዉር፧ ወይስ ጸማም፡ ከምቲ ዝለኣኽዎ ልኡኸይ? ከም ፍጹም ዕዉር፡ ከም ባርያ እግዚኣብሄር ዕዉር መን እዩ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከባሪያዎች በቀር ዕውር ማን ነው? ከአለቆቻቸውስ በቀር ደንቆሮ የሆነ ማን ነው? የእግዚአብሔር ባሪያዎች ታወሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከባሪያዬ በቀር ዕውር ማን ነው? እንደምልከው መልእክተኛዬስ በቀር ደንቆሮ የሆነ ማን ነው? እንደ ፍጹሙ ወይስ እንደ እግዚአብሔር ባሪያ ዕውር የሆነ ማን ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከአገልጋዬ በቀር ዕውር ማን ነው? እንደምልከው መልእክተኛዬስ ደንቆሮ የሆነ ማን ነው? እንደ ፍጹም ተገዢዬ ወይም እንደ ጌታ አገልጋይ ዕውር የሆነ ማን ነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታ ቆማፐ ሀራ ቆቂ ኦኔ? ታን ኪትያ ኡራፐ ሀራ ቱሊ ኦኔ? ጾሳዉ ዱማቴዳ ኡራዳን፥ ዎይ መና ጎዳ ቆማዳን ቆቃይ ኦኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ta k'oomaappe hara k'ook'ii oonee? Taani kiittiyaa uraappe hara tullii oonee? S'oossaw dummateedda uraadan, woy Med'inaa Godaa k'oomaadan k'ook'ay oonee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ta ashkaraappe attiin hara qooqey oonee? Tani kiittidaadefe attiin hara tulley oonee? taas ammanettidaade mala qooqey, GODAA ashkara mala qooqey oonee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታ ኣሽካረራ ታኒ ኪቲዳዴፌ ኣቲን ሃራ ቱሌይ ኦኔ? ታስ ኣማኔቲዳዴ ማላ ቆቄይ፥ ጎዳ ኣሽካራ ማላ ቆቄይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ አይልያፈ ሀር ቆቀይ ኦኔ? ታ ኪትዳይሳፈ ሀር ቱለይ ኦኔ? ባና ጎዳስ አድ እምዳ ኡራፐ ጎዳ አይልያፈ ሀር ቆቀይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta aylliyafe hari qooqey oonee? Ta kiittidaysafe hari tulley oonee? Bana Godaas aathidi immida uraape Godaa aylliyafe hari qooqey oonee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አገልጋዬ እንጂ፣ ሌላ ዕውር ማን አለ? ከምልከው መልእክተኛዬስ በቀር ማን ደንቈሮ አለ? ለእኔ ታማኝ እንደ ሆነ ሰው የታወረ፣ እንደ እግዚአብሔርስ አገልጋይ ዕውር ማነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከአገልጋዬ በቀር ዕውር ማነው? ከምልከው መልእክተኛዬስ በቀር ደንቆሮ ማነው? ራሱን ለእኔ እንዳስገዛው ያለው ዕውር ማን ነው? ወይም እንደ እግዚአብሔር አገልጋይ ያለ ዕውር ማን ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንትርፊ ባርያይ፥ ዕዉር መን እዩ? ከምቲ ዝልእኾ ልኡኸይ፥ ፀማምከ መን እዩ? ከም ፈታዊየይ ዕዉር፥ ከም ባርያ እግዚኣብሄር ዕዉር መን እዩ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ባርያይ እንተ ዘይኰይኑስ፡ ዕውር መን እዩ ከምቲ ዝልእኮ ልኡኸይ ጸማምከ መን እዩ ዕዉር ከም ፈታውየይ፡ ዕዉር ከም ባርያ እግዚኣብሄር መን እዩ |