Isaiah 41:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነፍሲ ወከፎም ንብጻዩ ይሕግዝዎ ነበሩ። ነፍሲ ወከፍ ድማ ንሓዉ፡ ኣጆኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሁሉም ባል​ን​ጀ​ራ​ውን ይከ​ራ​ከ​ራል፤ ሁሉም እያ​ን​ዳ​ንዱ ወን​ድሙ ይረ​ዳው ነበር፤ ወን​ድ​ሙ​ንም፦ አይ​ዞህ ይለው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሁሉም እያንዳንዱ ባልንጀራውን ይረዳው ነበር፥ ወንድሙንም። አይዞህ ይለው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሁሉም እያንዳንዱ ባልንጀራውን ይረዳው ነበር፥ ወንድሙንም፦ “አይዞህ” ይለው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳ ኡባይ ባረ ሾሩዋ ሾሩዋ ማዴ፤ ቃይ ባረ እሻ፥ “ምና” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asaa ubbay bare shooruwaa shooruwaa maaddee; k'ay bare ishaa, «Minna» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issoy issaara maadettees; ba ishaakka, «Aykkoy baa minna» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሶይ ኢሳራ ማዴቴስ፤ ባ ኢሻካ፥ «ኣይኮይ ባ ሚና» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እሶይ እሱዋ ማዴስ፤ ባ እሻ፥ “ምና” ያጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issoy issuwa maaddees; ba ishaa, “Minna” yaagees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እያንዳንዱ ይረዳዳል፤ ወንድሙንም፣ “አይዞህ” ይለዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንዱ ሌላውን ይረዳል፤ ወንድምም ወንድሙን ‘አይዞህ በርታ፤’ ይለዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነፍሲ ወከፍ ንብፃዩ ይሕግዝ ነበረ፤ ንሓዉውን ‘ኣይዞኻ’ ይብሎ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍሲ ወከፍ ንብጻዩ ደገፈ፡ ንሓው ኸኣ፡ ኣጆኻ፡ በለ።