Isaiah 41:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሕናስ ምእንቲ ኽንፈልጦሲ፡ ካብ መጀመርታ ዘበሰረ መን ኣሎ፧ ቅድሚኡ ድማ፡ ንሱ ጻድቕ እዩ ክንብል? እወ ዘፍልጥ የልቦን፡ እወ ዝእውጅ የልቦን፡ እወ፡ ዘረባኻ ዝሰምዕ የልቦን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናውቅ ዘንድ፥ ከጥንት የተነገረው፦ እውነት ነው እንልም ዘንድ ቀድሞ የተናገረው ማን ነው? ከመሆኑ በፊት የሚናገር የለም፤ የሚገልጥም የለም፤ ቃላችሁን የሚሰማ የለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናውቅ ዘንድ ከጥንት የተናገረው። እውነት ነው እንልም ዘንድ ቀድሞ የተናገረው ማን ነው? የሚናገር የለም፥ የሚገልጥም የለም፥ ቃላችሁንም የሚሰማ የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እድናውቀው ከጥንት የተናገረው፦ እውነት ነው፥ እንድንልም ቀድሞ የተናገረው ማን ነው? የሚናገር የለም፥ የሚገልጥም የለም፥ ቃላችሁንም የሚሰማ የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀዋ ኑን ኤራና ማላ፥ ኮይሮ ኑዉ አዋዬዳዌ ኦኔ? ዎይ ኑን፥ ‘እ ልከ’ ጋና ማላ፥ ካሰቲደ ኑዉ ኦዴዳዌ ኦኔ? ኦንነ ሀዋ ኦዴዳዌ ባዋ፤ ኦንነ ትምቢትያ ኦድቤና። ቃይ ህንተ ቃላካ ስሴዳዌ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hawaa nuuni erana mala, koyiro nuw awaayeeddawe oonee? Woy nuuni, ‹I likke› gaana mala, kasetiide nuw odeeddawe oonee? Ooninne hawaa odeeddawe baawa; ooninne timbbitiyaa odibeenna. K'ay hintte k'aalaakka siseeddawe baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nuni erana mala koyrotti nuus awajjiday, ‹Izi likke› nu gaana mala nuus kaseti yootiday oonee? Oonikka yootibeenna; sinththatidi yootiday deenna; inttefe ay qaala siyidaykka deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኑኒ ኤራና ማላ ኮይሮቲ ኑስ ኣዋጂዳይ፥ ‹ኢዚ ሊኬ› ኑ ጋና ማላ ኑስ ካሴቲ ዮቲዳይ ኦኔ? ኦኒካ ዮቲቤና፤ ሲንቲዲ ዮቲዳይ ዴና፤ ኢንቴፌ ኣይ ቃላ ሲዪዳይካ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኑኒ ኤራና መላነ እ ልከ ጋና መላ ካሰትድ ኑስ ሀይሳ ኦድዳይ ኦኔ? ህንተፈ ኦንካ ካሰትድ ሀይሳ ቆንጭስዳይ፥ ዎይኮ አዋጅዳይ ዎይኮ ባ ቃላ ስስዳይ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nuuni erana melanne I like gaana mela kasetidi nuus haysa odiday oonee? Hintefe oonika kasetidi haysa qoncisiday, woyko awaajiday woyko ba qaala sissiday baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እኛ እናውቅ ዘንድ ይህን ከመጀመሪያው የተናገረ፣ ‘እርሱ ትክክል ነው’ እንልም ዘንድ ቀድሞ የተናገረ ማነው? ማንም አልተናገረም፤ ቀደም ብሎ የተናገረ የለም፤ ቃላችሁንም የሰማ የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እናውቀው ዘንድና ትክክል ነው እንል ዘንድ ከመጀመሪያ ጀምሮ ይህን የተናገረ ማነው? ስለዚህ ጉዳይ መግለጫ የሰጠ፥ ወይም ያወጀ፥ ከእናንተም አንድ ቃል የተናገረ የለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሕና ኽንፈልጦ፥ ሓቂ እዩውን ምእንቲ ኽንብልስ፥ ካብ ጥንቲ ኣቐዲሙ፥ እዙይ ክኸውን ከም ዘለዎ፥ ዝተናገረ መን እዩ? ዝተናገረ የለን፥ ዝገልፅውን የለን፤ ቃልኩም ዝሰምዐውን የለን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምእንቲ ኽንፈልጦን ንስኻ ጻድቕ ኢኻ ኽንብልንሲ፡ ካብ ጥንቲ ኣቐዲሙ እዚ ዝነገረ መን እዩ ዚነግር የልቦን፡ ዜስምዓና የልቦን፡ ቃልኩም ዚሰምዕ ከኣ የልቦን። |