Isaiah 40:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንመንፈስ እግዚኣብሄር ዚመርሖ ወይ መማኻሪኡ እንተ ዀይኑ መን እዩ ዚምህሮ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሕሊና ያወቀ ወይስ አማ​ካሪ ሆኖ ያማ​ከ​ረው ማን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔርን መንፈስ ያዘዘ፥ ወይስ አማካሪ ሆኖ ያስተማረው ማን ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታን መንፈስ ያዘዘ፥ ወይስ አማካሪ ሆኖ ያስተማረው ማን ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ አያና አዛዜዳዌ፥ ዎይ አ ዞርያዋ ግዲደ ታማርሴዳዌ ኦኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa Ayaanaa azazeeddawe, woy Aa zoriyaawaa gidiide tamaarisseeddawe oonee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA Ayana shaakki eriday, iza zorizaade gidi tamaarsiday oonee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኣያና ሻኪ ኤሪዳይ፥ ኢዛ ዞሪዛዴ ጊዲ ታማርሲዳይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ አያና ኤርዳይ፥ እያ ዞርድ ታማርስዳይ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa Ayyaana eriday, iya zoridi tamaarsiday oonee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔርን መንፈስ የተረዳ፣ አማካሪውስ ሆኖ ያስተማረው ማነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርን “እንዲህ አድርግ” ብሎ የሚያዘው ማን ነው? እርሱን ማስተማርና መምከር የሚችልስ ማን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንመንፈስ እግዚኣብሄር “ዝኣዘዘ፥ ወይ መኻሪ ኾይኑ ዝመሃሮኸ መን እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ንመንፈስ እግዚኣብሄር ዝመርመረ፡ ወይስ መኻሪኡ ዀይኑ ዝመሀሮኸ መን እዩ