Isaiah 40:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ጕድጓድ ኢዱ ንማያት ለኪዑ፡ ንሰማያት ድማ ብመዐቀኒ ለኪዑ፡ ንሓመድ ምድሪ ድማ ብመዐቀኒ ወሲዱ፡ ንኣኽራን ብሚዛን፡ ነቲ ኣኽራን ብሚዛን ዚመዝኖ መን እዩ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ውኆችን በእፍኙ የሰፈረ፥ ሰማይንም በስንዝሩ የለካ፥ ምድርንም ሁሉ ሰብስቦ በእጁ የያዘ፥ ተራሮችን በሚዛን፥ ኮረብቶችንም በሚዛኖች የመዘነ ማን ነው? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ውኆችን በእፍኙ የሰፈረ፥ ሰማይንም በስንዝር የለካ፥ የምድርንም አፈር በመስፈሪያ ሰብስቦ የያዘ፥ ተራሮችን በሚዛን ኮረብቶችንም በሚዛኖች የመዘነ ማን ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ውኆችን በእፍኙ የሰፈረ፥ ሰማይንም በስንዝር የለካ፥ የምድርንም አፈር በመስፈሪያ ሰብስቦ የያዘ፥ ተራሮችን በሚዛን ኮረብቶችንም በሚዛኖች የመዘነ ማን ነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሃቱዋ ባረ ኩሽያ ኮጵያን ማኬዳዌ፥ ሳሎቱዋ ታካያን ልኬዳዌ፥ ቢታ ባና ቁንኣን ማኬዳዌ፥ ቃይ ደረቱዋነ ዞዘቱዋካ ሚዛናን ልኬዳዌ ኦኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Haatsatuwaa bare kushiyaa kop'p'iyaan makkeeddawe, salotuwaa takkaad'iyaan likkeeddawe, biittaa baanaa k'un"aan makkeeddawe, k'ay deretuwaanne zoozetuwaakka miizaanan likkeeddawe oonee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Haaththata ba kushe kuphphen makkiday, salota tadhdhakiday, baana daachchon makki oykkiday, zumata ba meezaanen, zumbullatakka meezaanen woththiday oonee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃታ ባ ኩሼ ኩጴን ማኪዳይ፥ ሳሎታ ታኪዳይ፥ ባና ዳቾን ማኪ ኦይኪዳይ፥ ዙማታ ባ ሜዛኔን፥ ዙምቡላታካ ሜዛኔን ዎዳይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሃታ ባ ኩሸ ቃቃን፥ ሳሎታ ታካን ልክዳይ፥ ቢታ ባና ዳቾን ማክዳይ፥ ደረታነ ዙማታ ምዛነን ልክዳይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haathata ba kushe qaaqan, salota takadhon likiday, biitta baana daachon makiday, deretanne zumata mizaanen likiday oonee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ውሆችን በዕፍኙ የሰፈረ፣ ሰማያትን በስንዝሩ የለካ፣ የምድርን ዐፈር በመስፈሪያ ሰብስቦ የያዘ፣ ተራሮችን በሚዛን፣ ኰረብቶችንም በመድሎት የመዘነ ማነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ውቅያኖስን በእፍኙ፥ ሰማይንም በስንዝሩ፥ የምድርን ዐፈር በቊና መለካት የሚችል ማን ነው? ተራራዎችንና ኰረብቶችንስ በሚዛን የሚመዝን ማን ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንማያት ብሕፍኑ ዝሰፈረ፥ ንሰማያት ከዓ ብስድሩ ዝለክዐ መን እዩ? ንሓመድ ምድሪ ብመስፈሪ ኣኪቡ ዝሓዘ፥ ንእምባታት ብሚዛን፥ ንዀረብታታት ድማ ብሚዛናት ዝመዘነኸ መን እዩ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንማያት ብኢዱ ዐሚኹ ዘሰፈረ፡ ንሰማያት ከኣ በጻብዑ ዝሰደረ መን እዩ ንሓመድ ምድሪ ኣብ ሚዛን ዝኣከበ፡ ነኽራን ብሚዛን፡ ንዀረቢት ድማ ብነጥሪ ዝመዘነኸ መን እዩ |