Isaiah 39:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በቲ ግዜ እቲ፡ ሜሮዳግ ባላዳን ወዲ ባላዳን ንጉስ ባቢሎን፡ ንህዝቅያስ ከም ዝሓመመን ከም ዝሓወየን ስለ ዝሰምዐ፡ ደብዳቤታትን ህያባትን ሰደደሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ወራት የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ የባ​ል​ዳን ልጅ መሮ​ዳክ ባል​ዳን ሕዝ​ቅ​ያስ ታምሞ እንደ ተፈ​ወሰ ሰምቶ ነበ​ርና ደብ​ዳ​ቤና እጅ መን​ሻን፥ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ች​ንም ላከ​ለት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ወራት የባቢሎን ንጉሥ የባልዳን ልጅ መሮዳክ ባልዳን ሕዝቅያስ ታምሞ እንደ ተፈወሰ ሰምቶ ነበርና ደብዳቤና እጅ መንሻ ላከለት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያም ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ የባልዳን ልጅ መሮዳክ ባልዳን ሕዝቅያስ ታምሞ እንደ ተፈወሰ ሰምቶ ነበርና ደብዳቤና እጅ መንሻ ላከለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ፥ ባላዳና ናአይ፥ ባብሎነ ካቲ ማሮዳክ ባላዳን፥ ህዝቂያስ ሀርጊደ ፓጼዳዋ ስሴዳ ድራዉ፥ ዳብዳቢያነ እሙዋ ህዝቂያሳዉ የዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode, Baladaana na'ay, Baabloone Kaatii Marodaaki Baladaani, Hizk'k'iyaasi harggiide pas'eeddawaa siseedda diraw, dabddaabbiyaanne imuwaa Hizk'k'iyaasaw yeddeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Baabiloone kawoy Balidaane naa, Marodoke-Baldaaney Hizqiyaasi hargi paxida gishshas dabdaabbenne imota izas yeddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ባቢሎኔ ካዎይ ባሊዳኔ ና፥ ማሮዶኬ-ባልዳኔይ ሂዝቂያሲ ሃርጊ ፓጺዳ ጊሻስ ዳብዳቤኔ ኢሞታ ኢዛስ ዬዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ፥ ባልዳና ናአይ፥ ባብሎነ ካዎይ ማርዶክ-ባልዳን፥ ህዝቅያስ ሀርግድ ፓፅዳይሳ ስእዳ ግሾ፥ ዳብዳበነ እሞታ ህዝቅያሳስ የድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode, Baldaana na7ay, Babiloone kawoy Mardook-Baldaani, Hizqiyaasi hargidi paxidaysa si7ida gisho, dabdaabenne imota Hizqiyaasas yeddis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ፣ የባልዳን ልጅ፣ መሮዳክ ባልዳን የሕዝቅያስን መታመምና መፈወስ ሰምቶ ስለ ነበር፣ ደብዳቤና ስጦታ ላከለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ዘመን የባቢሎን ንጉሥ የባላዳን ልጅ መሮዳክ ባላዳን ንጉሥ ሕዝቅያስ ታሞ መዳኑን ሰማ፤ ስለዚህም ከገጸ በረከት ጋር ደብዳቤ ላከለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ ጊዜ እቲኣ መሮዳክ፥ ወዲ ባልዳን ንጉስ ባቢሎን፥ ሕዝቅያስ ሓሚሙ ኸም ዝሓወየ ሰሚዑ ነበረ እሞ፥ መልእኽትን ገፅ በረኸትን ሰደደሉ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ጊዜ እቲኣ መሮዳክበላዳን፡ ወዲ በላዳን ንጉስ ባቢሎን፡ ህዝቅያስ ሐሚሙ ኸም ዝሐወየ ሰሚዑ ነበረ እሞ፡ ደብዳበን ገጽ በረኸትን ሰደደሉ።