Isaiah 38:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ነዚ እተዛረቦ ነገር ከም ዚገብሮ፡ እዚ ድማ ካብ እግዚኣብሄር ምልክት ኪኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም የተናገረውን ነገር እንዲፈጽመው ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክቱ ይህ ይሆንልሃል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም የተገረውን ነገር እንዲፈጽመው ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክቱ ይህ ይሆንልሃል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ጌታም የተናገረውን ነገር እንደሚፈጽመው ከጌታ ይህ ምልክት ይሆንልሃል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስያስ ጉጂድካ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ ባረ ጌዳ ቃላ ፖላናዉ መና ጎዳዉ ማላታይ ሀዋ: |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Isiyaasi gujjiidikka hawaadan yaageedda; «Med'inaa Goday bare geedda k'aalaa polanaw Med'inaa Godaw malaatay hawaa: |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isayaasi gujjidikka, «GODAY nees gida qaala polanayssas malatay hayssafe kaallizayssa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሳያሲ ጉጂዲካ፥ «ጎዳይ ኔስ ጊዳ ቃላ ፖላናይሳስ ማላታይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ጎዳይ ባ ግዳ ቃላ ፖላናዉ እምዳ ማላይ ሀይሳ ያግስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Goday ba gida qaala polanaw immida mallay haysa yaagis: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ እግዚአብሔር የገባልህን ቃል እንደሚፈጽምልህ፣ የእግዚአብሔር ምልክት ይህ ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢሳይያስም እንዲህ ሲል መለሰለት፥ “እግዚአብሔር የሰጠውን የተስፋ ቃል የሚፈጽም ስለ መሆኑ የሚሰጥህ ምልክት ይህ ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እግዚኣብሄር ንዝተናገሮ ቓል ከም ዝፍፅሞ፥ እዙይ ካብ እግዚኣብሄር ምልክት ይኹነልካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ነዚ ዝበሎ ቓል ከም ዚፍጽሞ፡ እዚ ኻብ እግዚኣብሄር ምልክት ይዂንካ፡ |