Isaiah 38:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኪድ ንህዝቅያስ ንገሮ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦኻ ዳዊት ከምዚ ይብል፦ ጸሎትካ ሰሚዐ፡ ንብዓትካ ርእየ። እንሆ፡ ዓሰርተ ሓሙሽተ ዓመት ኣብ ልዕሊ ዕድመኹም ክውስኸልኩም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ሂድ፤ ሕዝ​ቅ​ያ​ስን እን​ዲህ በለው፦ የአ​ባ​ትህ የዳ​ዊት አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ጸሎ​ት​ህን ሰም​ቻ​ለሁ፤ እን​ባ​ህ​ንም አይ​ቻ​ለሁ፤ እነሆ፥ በዕ​ድ​ሜህ ላይ ዐሥራ አም​ስት ዓመት እጨ​ም​ራ​ለሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሂድ፥ ሕዝቅያስን እንዲህ በለው። የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጸሎትህን ሰምቻለሁ፥ እንባህንም አይቻለሁ፤ እነሆ፥ በዕድሜህ ላይ አሥራ አምስት ዓመት አጨምራለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ሂድ፥ ሕዝቅያስን እንዲህ በለው፦ የአባትህ የዳዊት አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ጸሎትህን ሰምቻለሁ፥ እንባህንም አይቻለሁ፤ እነሆ፥ በዕድሜህ ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እጨምራለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ባደ፤ ህዝቂያሳ፥ መና ጎዳይ ነ ማይዛ አዉዋ ዳዊታ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ነ ዎሳ ስሳድ፤ ነ አፎካ በኣድ። ነ ላይ ቦላ ታን ነዉ ታማነ እቼሹ ላይ ጉጃና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Baade; Hizk'k'iyyaasa, Med'inaa Goday ne mayzza aawuwaa Daawita S'oossay hawaadan yaagee; ‹Taani ne woosaa sisaad; ne afotsaakka be'aad. Ne laytsaa bolla taani new tammanne ichcheshu laytsaa gujjana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtidi, «Neni baada Hizqiyaasa, ‹GODAY ne aawaa Dawite Xoossay, Tani ne woosaa siyadis; ne afunththaaka be7adis. Ne layththa bolla tani nees tammanne ichchashu layth gujjana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲዲ፥ «ኔኒ ባዳ ሂዝቂያሳ፥ ‹ጎዳይ ኔ ኣዋ ዳዊቴ ጾሳይ፥ ታኒ ኔ ዎሳ ሲያዲስ፤ ኔ ኣፉንካ ቤኣዲስ። ኔ ላይ ቦላ ታኒ ኔስ ታማኔ ኢቻሹ ላይ ጉጃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባዳ ህዝቅያሳኮ፥ ጎዳይ ነ ማይዛ ዳዊታ ፆሳይ፥ “ታኒ ነ ዎሳ ስአስ፤ ነ አፉ በአስ። ነ ላይ ቦላ ታኒ ታማነ እቻሹ ላይ ጉጃና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bada Hizqiyaasako, Goday ne mayza Dawita Xoossay, “Taani ne woosa si7as; ne afuthaa be7as. Ne laytha bolla taani tammanne ichashu laytha gujana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሂድና ለሕዝቅያስ እንዲህ ብለህ ንገረው፤ ‘የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ጸሎትህን ሰምቻለሁ፤ እንባህንም አይቻለሁ፤ በዕድሜህም ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እጨምርልሃለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ወደ ሕዝቅያስ ሄደህ እንዲህ በለው፤ ‘እነሆ፥ የቀድሞ አባትህ የዳዊት አምላክ እኔ እግዚአብሔር ጸሎትህን ሰምቼአለሁ፤ እንባህንም አይቼአለሁ፤ ስለዚህም በዕድሜህ ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት ጨምሬልሃለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኪድ እሞ ንሕዝቅያስ ‘እግዚኣብሄር ኣምላኽ ዳዊት ኣቦኻ፥ ፀሎትካ ሰሚዐ፤ ንብዓትካውን ሪአ፤ እንሆ፥ ኣብ ልዕሊ ዕድሜኻ፥ ዓሰርተ ሓሙሽተ ዓመት ክውስኸልካ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ኪድ እሞ ንህዝቅያስ ንገሮ፡ እግዚኣብሄር፡ ኣምላኽ ዳዊት ኣቦኻ፡ ጸሎትካ ሰሚዔ፡ ንብዓትካ ርእየ፡ እንሆ፡ ኣብ ዕድሜኻ ዓሰርተው ሓሙሽተ ዓመት ክውስኸልካ እየ።