Isaiah 38:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በቲ ዘመን እቲ ህዝቅያስ ክሳዕ ሞት ሓመመ። ሽዑ ነቢይ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞጽ ናብኡ መጺኡ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ክትመውት ኢኻ እሞ፡ ብህይወት ኣይትነብርን ኢኻ እሞ፡ ቤትካ ኣሰራርሓ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ወራት ሕዝቅያስ ለሞት እስኪደርስ ታመመ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ወራት ሕዝቅያስ ለሞት እስኪደርስ ታመመ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም ጊዜ ሕዝቅያስ ለሞት በሚያደርስ ህመም ታመመ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ፦ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ካቲ ህዝቂያስ ሀርጊደ፥ ሀይቃና ማቴዳ። ያት ደእሽን አሞጻ ናአይ ትምቢትያ ኦድያ እስያስ አኮ ቢደ፥ “መና ጎዳይ ኔና፥ ‘ኔን ሀይቃሳፐ አትና ፓጻካ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ነ ጎልያ ጊግሳ’ ያጌ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Kaatii Hizk'k'iyaasi harggiide, hayk'k'ana mateedda. Yaati de'ishshin Amoos'a na'ay timbbitiyaa odiyaa Isiyaasi aakko biide, «Med'inaa Goday neena, ‹Neeni hayk'k'aasappe attina pas'akka; hewaa diraw, ne golliyaa giigissa› yaagee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Kawo Hizqiyaasi hargidi, hayqqana matides. Histtiin Amoxe naa nabe Isayaasi izakko biidi, «GODAY nena, ‹Neni hayqqanaappe attiin hargezappe paxakka; hessa gishshas ne keeththaa giigsa› gees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ካዎ ሂዝቂያሲ ሃርጊዲ፥ ሃይቃና ማቲዴስ። ሂስቲን ኣሞጼ ና ናቤ ኢሳያሲ ኢዛኮ ቢዲ፥ «ጎዳይ ኔና፥ ‹ኔኒ ሃይቃናፔ ኣቲን ሃርጌዛፔ ፓጻካ፤ ሄሳ ጊሻስ ኔ ኬ ጊጊሳ› ጌስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ካዎይ ህዝቅያስ ሀርግድ፥ ሀይቃናዉ ማትስ። አሞፀ ናአይ ናበይ እሳያስ እያኮ ብድ፥ ጎዳይ፥ “ነ ሀይቃና ሀንያ ግሾ ነ ኬ ጊግሳ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode kawoy Hizqiyaasi hargidi, hayqanaw matis. Amoxe na7ay nabey Isayaasi iyako bidi, Goday, “Ne hayqana haniya gisho ne keetha giigisa” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያ ጊዜ ሕዝቅያስ ታመመ፤ ሞት አፋፍ ደረሰ፤ የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስም ወደ እርሱ መጥቶ፣ “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ከሕመምህ አትድንም፤ ትሞታለህና ቤትህን አሰናዳ’ ” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ዘመን ንጉሥ ሕዝቅያስ በጠና ታሞ ለመሞት ተቃርቦ ነበር፤ የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ ሊጐበኘው ወደ እርሱ ሄዶ “እግዚአብሔር ‘ከሕመምህ አትድንም፤ መሞትህም ስለማይቀር ቤትህን አዘጋጅ’ ብሎሃል” ሲል ነገረው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በቲ ዘመን እቱይ ሕዝቅያስ ንሞት ክሳዕ ዝበፅሕ ሓመመ። ነቢይ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞፅ ከዓ ናብኡ መፂኡ፥ “እግዚኣብሄር ‘ክትመውት ኢኻ እምበር ብህይወት ኣይትነብርን ኢኻሞ፥ ቤትካ ኣመዓራሪ’ ይብለካ ኣሎ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በቲ ዘመን እቲ ህዝቅያስ ንሞት ክሳዕ ዚዋላእ ሐመመ። ነብዪ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞጽ ከኣ ናብኡ መጺኡ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ክትመውት ኢኻ እምበር፡ ኣይክትሐውን ኢኻ እሞ፡ ብናይ ሓዳርካ ተላቦ፡ በሎ። |