Isaiah 37:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ትርሓካ ንጉስ ኩሽ ድማ፡ ምሳኻትኩም ኪዋጋእ ወጺኡ ኣሎ፡ ክብል ሰምዐ። ነዚ ምስ ሰምዐ ድማ ናብ ህዝቅያስ ልኡኻት ሰደደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም፥ “የኢትዮጵያ ንጉሥ ቲርሐቅ ሊዋጋህ መጥቶአል” የሚል ወሬ ሰማ። በሰማም ጊዜ ወደ ሕዝቅያስ መልእክተኞችን ላከ፤ እንዲህ ሲል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። የኢትዮጵያ ንጉሥ ቲርሐቅ ሊዋጋህ መጥቶአል የሚል ወሬ ሰማ። በሰማም ጊዜ ወደ ሕዝቅያስ መልእክተኞችን ላከ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የአሦርም ንጉሥ፦ “የኢትዮጵያ ንጉሥ ቲርሐቅ ሊዋጋህ መጥቷል” የሚል ወሬ ሰማ። ይህን በሰማም ጊዜ ወደ ሕዝቅያስ መልእክተኞችን ላከ፥ እንዲህም አለው፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ሳናክሬብ፥ “ቶጵያ ካቲ ትርሃቅ ኔና ኦላናዉ ዬዳ” ያግያ ኦዱዋ ስሴዳ። ህዝቂያሳዉ ሀዋዳን ያግ ኪቴዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Sanaakireebi, «Toop'p'iyaa Kaatii Tirihaak'i neena olanaw yeedda» yaagiyaa oduwaa siseedda. Hizk'k'iyaasaw hawaadan yaagi kiitteedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawo Senakireemey, Tophphiya Kawo Tiraaqey iza olana yizayssa siyides; hessa siyida mala Hizqiyaasas kiita yeddidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎ ሴናኪሬሜይ፥ ቶጵያ ካዎ ቲራቄይ ኢዛ ኦላና ዪዛይሳ ሲዪዴስ፤ ሄሳ ሲዪዳ ማላ ሂዝቂያሳስ ኪታ ዬዲዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ሳናክሬም፥ “ቶጰ ካዎይ ትርሃቅ ነና ኦላናዉ ይስ” ግያ ኦዳ ስእድ፥ ህዝቅያሳስ ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Sanakreemi, “Tophe kawoy Tirihaaqi nena olanaw yis” giya odaa si7idi, Hizqiyaasas haysada yaagidi kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም ሰናክሬም፣ የኢትዮጵያ ንጉሥ ቲርሐቅ ሊወጋው መምጣቱን ሰማ፤ ይህንም እንደ ሰማ ወደ ሕዝቅያስ መልእክተኞች ላከ፤ እንዲህም አለ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በኢትዮጵያ ንጉሥ በቲርሃቃ የሚመራ የግብጽ ሠራዊት እነርሱን ለመውጋት በመገሥገሥ ላይ መሆኑን አሦራውያን ሰሙ፤ የአሦር ንጉሥ ይህን በሰማ ጊዜ ወደ ሕዝቅያስ እንዲህ የሚል ደብዳቤ በመልእክተኛ እጅ ላከ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰናክሬም፥ “ቲርሃቅ ንጉስ ኢትዮጵያ ኽዋግአካ ይመፅእ ኣሎ” ዝብል ወረ ምስ ሰምዐ፥ ናብ ሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ኸምዙይ ኢሉ ልኡኻት ለኣኸ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዛዕባ ቲርሃቃ ንጉስ ኢትዮጵያ፡ ኪዋግኣካ ወጺኡ ኣሎ፡ ዚብል ወረ ሰምዔ። እዚ ምስ ሰምዔ ኸኣ፡ ከምዚ ዚብሉ ልኡኻት ናብ ህዝቅያስ ለኣኸ፡ |