Isaiah 37:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኢሳይያስ ድማ ከምዚ በሎም፦ ንጐይታኹም ከምዚ ክትብልዎ ይግባእ፦ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፦ በቲ ባሮት ንጉስ ኣሶር ዝጸለሙኒ ዝሰማዕኩምዎ ቓላት ኣይትፍርሑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢሳይያስ፥ “ለጌታችሁ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የአሦር ንጉሥ ባሪያዎች ስለ ሰደቡኝ፥ ስለ ሰማኸው ቃል አትፍራ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢሳይያስም። ለጌታችሁ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የአሦር ንጉሥ ባሪያዎች ስለ ሰደቡኝ፥ ስለ ሰማኸው ቃል አትፍራ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢሳይያስም፥ “ለአለቃችሁ፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ የአሦር ንጉሥ አገልጋዮች ስለ ሰደቡኝ፥ ስለ ሰማኸው ቃል አትፍራ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስያስ ኡንቱንታ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ህንተ ጎዳዉ ሀዋዳን ያጊደ ኦድተ፤ መና ጎዳይ ኔና፥ ‘አሶረ ካትያ ቆማቱ ታና ሸቅሽን፥ ኔን ስሴዳ ቦርያ ቃላዉ ያዮፓ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Isiyaasi unttuntta hawaadan yaageedda; «Hintte godaw hawaadan yaagiide odite; Med'inaa Goday neena, ‹Asoore kaatiyaa k'oomatuu taana shek'ishshin, neeni siseedda boriyaa k'aalaw yayyoppa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isayaasi isttas zaaridi, «Intte godaassi biidi, ‹GODAY nena, Asoore kawo ashkarati tana cayishin neni siyida cashsha qaalaas hirgofa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሳያሲ ኢስታስ ዛሪዲ፥ «ኢንቴ ጎዳሲ ቢዲ፥ ‹ጎዳይ ኔና፥ ኣሶሬ ካዎ ኣሽካራቲ ታና ጫዪሺን ኔኒ ሲዪዳ ጫሻ ቃላስ ሂርጎፋ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታኮ፥ “ህንተ ጎዳስ ሀይሳዳ ያግድ ኦድተ፦ ጎዳይ፥ ‘አሶረ ካዋ አይለት ታና ጫይሽን፥ ኔኒ ስእዳ ጫሻ ቃላስ ያዮፋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | entako, “Hinte godaas haysada yaagidi odite: Goday, ‘Asoore kawa aylleti tana cayishin, neeni si7ida cashsha qaalas yayyofa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢሳይያስም እንዲህ አላቸው፤ “ጌታችሁን እንዲህ በሉት፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የአሦር ንጉሥ ባሪያዎች እኔን ስለ ሰደቡኝ፣ በሰማኸው ቃል አትሸበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ላከ፦ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘የአሦር ንጉሥ አገልጋዮች እኔን የሰደቡበትን የስድብ ቃል በመስማትህ አትፍራ።’ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢሳይያስ ድማ “ንጐይታኹም፥ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘በተን ሓሻኽር ንጉስ ኣሶር ንኣይ ዝፀረፉለን፥ ንስኻውን ዝሰማዕኻየን ቃላት ኣይትፍራሕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኢሳይያስ ድማ በሎም፡ ንጐይታኹም ከምዚ በልዎ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፡ በተን ሓሽከር ንጉስ ኣሶር ንኣይ ዝጸረፉለን ንስኻውን ዝሰማዕካየን ቃላት ኣይትፍራህ። |