Isaiah 37:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ድማ ምልክት ኪዀነልኩም እዩ፦ ሎሚ ዓመት እዚ ባዕሉ ዚድይብ ክትበልዑ ኢኹም። እታ ካልአይቲ ዓመት ድማ ካብኣ ተንሲእካ፡ ኣብታ ሳልሰይቲ ዓመት ድማ ዘሪእካ ዓጺድካ ኣታኽልቲ ወይኒ ተኺልካ ፍርያቱ ብላዕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ይህም ምልክት ይሆንሃል፤ በዚህ ዓመት የዘራኸውን፥ በሁለተኛውም ዓመት ከገቦው የበቀለውን ትበላላችሁ፤ በሦስተኛውም ዓመት ትዘራላቸሁ፤ ታጭዱማላችሁ፤ ወይንንም ትተክላላችሁ፤ ፍሬውንም ትበላላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህም ምልክት ይሆንሃል፤ በዚህ ዓመት የገቦውን፥ በሁለተኛውም ዓመት ከገቦው የበቀለውን ትበላላችሁ፤ በሦስተኛውም ዓመት ትዘራላችሁ ታጭዱማላችሁ፥ ወይንም ትተክላላችሁ ፍሬውንም ትበላላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህ ምልክት ይሆንሃል፤ በዚህ ዓመት የገቦውን፥ በሁለተኛውም ዓመት ከገቦው የበቀለውን ትበላላችሁ፤ በሦስተኛውም ዓመት ትዘራላችሁ ታጭዳላችሁ፤ ወይንም ትተክላላችሁ፤ ፍሬውንም ትበላላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ እስያስ ካትያ ህዝቂያሳ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀዎ ነዉ ማላታይ ሀዋ: ሀ ላይ ህንተ አዛባ ሞኬዳ ካ ማና፤ ላይ ቃይ ሀ ላይ ሞኬዳዋ አዛባ ማና። ሽን ካላ ላይ ህንተ ህንተ ሁጲያን ዘርተነ ጫክተ፤ ዎይንያ ቱራካ ቶክተነ አ ቴራ ሚተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Isiyaasi Kaatiyaa Hizk'k'iyaasa hawaadan yaageedda; «Hawoo new malaatay hawaa: Ha laytsi hintte azabbaa mokkeedda katsaa maana; laytsi k'ay ha laytsi mokkeeddawaa azabbaa maana. Shin kaala laytsi hintte hintte huup'iyaan zeritenne c'akkite; woyniyaa turaakka tokkitenne Aa teeraa miite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessafe guye Isayaasi kawo Hizqiyaasas, hayssi nees malata gido; ha layth intte azabba mokkida kath maana; yiza layththika azabbaafe wodhdhi mokkidaaz maana. Gido attiin heedzdzanththo layth intte zerananne maxana; woyne tokkananne iza ayfekka shiishshana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳፌ ጉዬ ኢሳያሲ ካዎ ሂዝቂያሳስ፥ ሃይሲ ኔስ ማላታ ጊዶ፤ ሃ ላይ ኢንቴ ኣዛባ ሞኪዳ ካ ማና፤ ዪዛ ላይካ ኣዛባፌ ዎ ሞኪዳዝ ማና። ጊዶ ኣቲን ሄን ላይ ኢንቴ ዜራናኔ ማጻና፤ ዎይኔ ቶካናኔ ኢዛ ኣይፌካ ሺሻና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እሳያስ ካዋ ህዝቅያሳኮ ሀይሳዳ ያግስ። “ሄስ ፖለታናይሳስ ማላይ ሀይሳ፤ ሀ ላይነ ዎንቶ ላይ ህንተ አሰቦ ካፅዳ ካ ማና። ሽን ሄን ላይን ህንተ፥ ህንተ ሁጰን ዘርተነ ጫክተ፤ ዎይነ ቶክተነ እያ አይፍያ ሚተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isayaasi kawa Hizqiyaasako haysada yaagis. “Hessi poletanaysas mallay haysa; ha laythinne wonto laythi hinte aasebo kaxida kathi maana. Shin heedzantho laythan hinte, hinte huuphen zeritenne cakite; woyne tokitenne iya ayfiya miite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ሕዝቅያስ ሆይ፤ ይህ ምልክት ይሆንልሃል፤ “በዚህ ዓመት የገቦውን፣ በሚቀጥለው ዓመት ከገቦው የበቀለውን ትበላላችሁ፤ በሦስተኛው ዓመት ግን ትዘራላችሁ፤ ታጭዳላችሁ፤ ወይን ትተክላላችሁ፤ ፍሬውንም ትበላላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ኢሳይያስ ንጉሥ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው፦ “ይህ ሁሉ እንደሚፈጸም ምልክቱ ይህ ነው፦ በአሁኑና በሚቀጥለው ዓመት ሳይዘሩት የበቀለውንና የገቦውን እህል ትበላላችሁ፤ በሦስተኛው ዓመት ግን የራሳችሁን እህል ዘርታችሁ ታመርታላችሁ፤ ወይንም ተክላችሁ ፍሬውን ትበላላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እዙይ ከዓ ምልክት ይኹንካ ‘በዝ ዓመትዙይ ካብቲ ባዕሉ ዝበቘለ ቐሪም፥ ንዓመታ ኸዓ በልጊ ኽትበልዑ ኢኹም፤ ኣብታ ሳልሰይቲ ዓመት ድማ፥ ክትዘርኡን ክትዓፅዱን ኣታኽልቲ ወይኒ ኽትተኽሉን ኢኹም እሞ፥ ፍረኡ ኽትበልዑ ኢኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ ኸኣ ምልክት ይኹነልካ፡ ሎምዘመን ካብቲ ባዕሉ ዝበቘለ ቐሪም፡ ንዓመታ ኸኣ ባልጋ ኽትበልዑ ኢኹም፡ ኣብታ ሳልሰይቲ ዓመት ድማ ክትዘርኡን ክትዐጽዱን ኣታኽልቲ ወይኒ ኽትተኽሉን ኢኹም እሞ ፍሪኡ ኽትበልዑ ኢኹም። |