Isaiah 37:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሳቶም ድማ፡ ህዝቅያስ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ሎሚ መዓልቲ ጸበባን መቕጻዕትን ጸርፍን እያ፡ ምኽንያቱ እቶም ውሉድ ተወሊዶም፡ ንኽወልዱ ድማ ሓይሊ ስለ ዘየለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱም፥ “ሕዝቅያስ እንዲህ ይላል፦ ይህ ቀን የመከራና የተግሣጽ፥ የዘለፋም ቀን ነው፤ ልጆች የሚወለዱበት ጊዜ ደርሶአል፤ ለመውለድም ኀይል የለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነርሱም። ሕዝቅያስ እንዲህ ይላል። ይህ ቀን የመከራና የተግሣጽ የዘለፋም ቀን ነው፤ ልጆች የሚወለዱበት ጊዜ ደርሶአል ለመውለድም ኃይል የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱም፦ “ሕዝቅያስ እንዲህ ይላል፦ ይህ ቀን የመከራና የተግሣጽ የዘለፋም ቀን ነው፤ ልጆች የሚወለዱበት ጊዜ ደርሶአል ለመውለድም ብርታቱ የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ኢስያሳ ኮ ቢደ፥ “ህዝቂያስ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ሀቼ ጋላሳይ መቶ ጋላሳ፥ ሴራ ጋላሳነ ዬላ ጋላሳ። ሄዌካ ናእ የለታናዉ ዎዲ ጋክና፥ ባናደ የላናዉ ምሽራትዉ ዎልቃይ ይያዋ ማላ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Isiyaasakko biide, «Hizk'k'iyaasi hawaadan yaagee; ‹Hachche gallassay meto gallassaa, seera gallassanne yeella gallassaa. Hewekka na'i yelettanaw wodii gakkina, bannaade yelanaw mishiratiw wolk'k'ay d'ayiyaawaa mala. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttika Isayaasas biidi, «Hizqiyaasi, ‹Ha gallassay ceece, qixaatenne kawushshateththa gallassa; hessika nay yelettana hanishin abbey ixxiza gallassa mala gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲካ ኢሳያሳስ ቢዲ፥ «ሂዝቂያሲ፥ ‹ሃ ጋላሳይ ጬጬ፥ ቂጻቴኔ ካዉሻቴ ጋላሳ፤ ሄሲካ ናይ ዬሌታና ሃኒሺን ኣቤይ ኢጺዛ ጋላሳ ማላ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ እሳያሳኮ ብድ፥ ህዝቅያስ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ሀ ጋላሳይ መቶ ጋላስ፥ ሴራ ጋላስነ ዬላ ጋላስ። ሄስካ ናእ የለታናዉ ዎደይ ጋክን፥ ባናካዳ የላናዉ ዎልቅ ይዳ ማጫሳ መላ ግድዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Isayaasako bidi, Hizqiyaasi haysada yaagees: “Ha gallasay meto gallas, seera gallasinne yeella gallas. Hessika na7i yeletanaw wodey gakin, bannakada yelanaw wolqi dhayida maccasa mela gidida. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም እንዲህ አሉት፤ “ሕዝቅያስ እንዲህ ይላል፤ ‘ይህ ቀን የጭንቀት፣ የተግሣጽና የውርደት ቀን ነው፤ ሕፃናት ሊወለዱ ሲሉ ብርታት እንደሚታጣበት ቀን ሆኗል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም ከሕዝቅያስ ተቀብለው ለኢሳይያስ የነገሩት መልእክት ይህ ነበር፦ “ዛሬ የታላቅ መከራ ቀን ነው፤ የሚያሳፍር ቅጣትና ውርደት እየደረሰብን ነው፤ የምትወልድበት ጊዜ ደርሶ ለማማጥ አቅም እንዳነሣት ሴት ሆነናል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳቶም ድማ ንኢሳይያስ፥ ሕዝቅያስ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እዛ መዓልቲ እዚኣ፥ መዓልቲ ጭንቀትን ዘለፋን ውርደትን እያ። ቈልዑ ዝውለዱሉ ጊዜ በፂሑ፤ ንምውላድ ግና ሓይሊ የለን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳቶም ከኣ በልዎ፡ ህዝቅያስ ከምዚ ይብል፡ ውሉድ ኪውለዱ ቐሪቦም ኣለው፡ ንምውላድ ግና ሓይሊ ተሳኢኑ እዩ እሞ፡ እዛ መዓልቲ እዚኣ መዓልቲ ጸበባን ዘለፋን ጸርፍን እያ። |