Isaiah 37:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኤልያቂም እቲ ኣብ ልዕሊ እታ ቤት ዝነበረን ንሸብናን እቲ ጸሓፍን ነቶም ብማቕ ዝተኸድኑ ዓበይቲ ካህናትን ናብ ነብዪ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞዝ ለኣኾም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቤ​ቱ​ንም አዛዥ ኤል​ያ​ቄ​ምን፥ ጸሓ​ፊ​ው​ንም ሳም​ና​ስን፥ የካ​ህ​ና​ቱ​ንም ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ማቅ ለብ​ሰው ወደ ነቢዩ ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ኢሳ​ይ​ያስ ይሄዱ ዘንድ ላካ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቤቱንም አዛዥ ኤልያቄምን ጸሐፊውንም ሳምናስን የካህናቱንም ሽማግሌዎች ማቅ ለብሰው ወደ ነቢዩ ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ኢሳይያስ ይሄዱ ዘንድ ላካቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቤቱንም አዛዥ ኤልያቄምን ጸሐፊውንም ሳምናስን የካህናቱንም ሽማግሌዎች ማቅ ለብሰው ወደ ነቢዩ ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ኢሳይያስ እንዲሄዱ ላካቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካትያ ጎልያን አዎትያ ኤልያቂመ፥ ዋና ጻፊ ሼብንነ ጭማ ቄሳቱ ማቃ ማዪደ፥ አሞጻ ናኣ ትምቢትያ ኦድያ ኢስያሳ ኮ ባና ማላ ኪቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatiyaa golliyaan aawotiyaa Eliyaak'iime, waanna s'aafii Sheebininne c'ima k'eesatuu maak'aa mayyiide, Amoos'a na'aa timbbitiyaa odiyaa Isiyaasakko baana mala kiitteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo keeth ayssiza Elyaaqeemey, xaafe Sheebinaynne qeesetappe erettidayti ubbay maaqa may7idi Amoxe naa nabe Isayaasakko baana mala kiittides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ኬ ኣይሲዛ ኤልያቄሜይ፥ ጻፌ ሼቢናይኔ ቄሴታፔ ኤሬቲዳይቲ ኡባይ ማቃ ማይኢዲ ኣሞጼ ና ናቤ ኢሳያሳኮ ባና ማላ ኪቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎ ጋ አይስያ ኤልያቄም፥ ፃፈይ ሼብነ ካለያ ካህነት ካዮ ማኦ ማእድ፥ አሞፀ ናኣ ናብያ እሳያሳኮ ባና መላ ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawo gadho aysiya Eliyaqeemi, xaafey Sheebinne kaalethiya kahineti kayo ma7o ma7idi, Amoxe na7aa nabiya Isayaasako baana mela kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቤተ መንግሥቱን አስተዳዳሪ ኤልያቄምንና ጸሓፊውን ሳምናስን እንዲሁም ከካህናቱ ዋና ዋናዎቹን ማቅ ለብሰው ሁሉም ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዲሄዱ ላካቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የቤተ መንግሥቱን አዛዥ ኤልያቄምን፥ የቤተ መንግሥቱን ዋና ጸሐፊ ሼብናንና ከካህናት መካከል ታዋቂዎች የሆኑትን ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ ላከ፤ እነርሱም ማቅ ለብሰው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኤልያቄም ኣዛዚ ቤተ መንግስትን፥ ንሳምናስ ፀሓፍን፥ ነቶም ሽማግለታት ካህናትን፥ ወጮ ተኸዲኖም ናብ ነቢይ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞፅ ክኸዱ ለኣኾም።
Amharic Tigrinya 2011 ንኤልያቂም፡ ነቲ ኣዛዝ ቤትን ንሸብና እቲ ጸሓፍን ነቶም ሽማግሌታት ካህናትን፡ ከሊ ብኽዱናቶም፡ ናብ ነብዪ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞጽ ለኣኾም።