Isaiah 36:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብእግዚኣብሄር ኣምላኽና ንውከል እንተ በልኩምኒ ግና፡ እቲ ህዝቅያስ በረኽቱን መሰውኢታቱን ኣውሪዱ ንይሁዳን ንየሩሳሌምን፡ ኣብ ቅድሚ እዚ መሰውኢ እዚ ኽትሰግዱ ኣለዎም ዝበለዶ ኣይኰነን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተም፦ በአምላካችን በእግዚአብሔር እንታመናለን ብትል፥ ሕዝቅያስ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን፦ በዚህ መሥዊያ ፊት ስገዱ ብሎ የኮረብታ መስገጃዎቹንና መሠዊያዎቹን ያስፈረሰ ይህ አይደለምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተም። በአምላካችን በእግዚአብሔር እንታመናለን ብትለኝ፥ ሕዝቅያስ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን። በዚህ መሠዊያ ፊት ስገዱ ብሎ የኮረብታ መስገጃዎቹንና መሠዊያዎቹን ይስፈረሰ ይህ አይደለምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተም፦ ‘በአምላካችን በጌታ እንታመናለን’ ብትለኝ፥ ‘በዚህ መሠዊያ ፊት ስገዱ’ ብሎ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን የኮረብታ መስገጃዎቹንና መሠዊያዎቹን ሕዝቅያስ ያስፈረሰው እርሱ አይደለምን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ኔን ታዉ፥ “ኑን መና ጎዳን፥ ኑ ጾሳን፥ አማነቴቶ” ያጎፐ፥ ህዝቂያስ ይሁዳ አሳነ የሩሳላመ አሳ፥ “ህንተ የሩሳላመን ደእያ ያርሽያሳን ጎይናናዉ ኮሼ” ጊደ፥ አዉ ጎይንያ ቃ ሳአቱዋነ ያርሽያ ሳኣ ድጌዳ ጾሳ እ ግደኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin neeni taw, «Nuuni Med'inaa Godaan, nu S'oossan, ammanetteeto» yaagooppe, Hizk'k'iyaasi Yihudaa asaanne Yerusaalame asaa, «Hintte Yerusaalamen de'iyaa yarshshiyaasan goyinnanaw koshshee» giide, aw goyinniyaa d'ok'k'a sa'atuwaanne yarshshiyaa sa'aa diggeedda S'oossaa I gidennee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni taas, ‹Nuni GODAAN, nu Xoossan ammanettoos› giikko, izas goynniza dhoqqasohotanne yarshosohota Hizqiyaasi laallidi Yuhuda asaanne Yerusalaame asaa, ‹Intte goynnanaas bessizay hayssa mala issi yarshoson xalla gidanaas bessees› gibeennee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ታስ፥ ‹ኑኒ ጎዳን፥ ኑ ጾሳን ኣማኔቶስ› ጊኮ፥ ኢዛስ ጎይኒዛ ቃሶሆታኔ ያርሾሶሆታ ሂዝቂያሲ ላሊዲ ዩሁዳ ኣሳኔ ዬሩሳላሜ ኣሳ፥ ‹ኢንቴ ጎይናናስ ቤሲዛይ ሃይሳ ማላ ኢሲ ያርሾሶን ጻላ ጊዳናስ ቤሴስ› ጊቤኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ኔኒ፥ ‘ኑኒ ጎዳን፥ ኑ ፆሳን፥ አማነቶስ’ ያግኮ፥ ህዝቅያስ ይሁዳነ የሩሳላመ አሳ፥ ‘ህንተ የሩሳላመን ደእያ ያርሾ በሳን ጎይናናዉ ኮሼስ’ ግድ፥ ፆሳ ጎይንያ ቃ በሳታነ ያርሾ በሳታ ድግዳይ እያ ግደኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin neeni, ‘Nuuni Godan, nu Xoossan, ammanetoos’ yaagiko, Hizqiyaasi Yihudanne Yerusalaame asaa, ‘Hinte Yerusalaamen de7iya yarsho bessan goyinnanaw koshshees’ gidi, Xoossaa goyinniya dhoqa bessatanne yarsho bessata diggiday iya gidennee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም፣ “በአምላካችን በእግዚአብሔር እንታመናለን” የምትለኝ ከሆነ፣ የእርሱንማ ማምለኪያ ኰረብቶችና መሠዊያዎች ሕዝቅያስ አፍርሶበት ለይሁዳና ለኢየሩሳሌም፣ “እናንተ መስገድ ያለባችሁ እንዲህ ባለው በአንዱ መሠዊያ ፊት ብቻ ነው” ብሎ የለምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የአሦራውያን ባለ ሥልጣን ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦ “ ‘እኔ የምታመነው በአምላኬ በእግዚአብሔር ነው’ ትል ይሆናል፤ ታዲያ የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሕዝብ በዚህ በአንድ መሠዊያ ብቻ እንዲያመልኩ ፈልገህ የእግዚአብሔርን መሠዊያዎችና የማምለኪያ ስፍራዎች ያፈራረስክ አንተ ሕዝቅያስ አይደለህምን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ንሕናስ ኣብ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ኢና እንውከል እንተ በልካኒ፥ ንስኻ ሕዝቅያስ ባዕልኻዶ ኣይኮንካን ንህዝቢ ይሁዳን ኢየሩሳሌምን፥ ኣብ ሓደ መሰውኢ ጥራሕ ስገዱ፤ እናበልካ ንዀረብታታትን መሰውኢታትን ዘፍረስካ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሕናስ ብእግዚኣብሄር ኣምላኽና ኢና እንውከል፡ እንተ በልካኒ፡ ንሱዶ ኣይኰነን፡ ህዝቅያስ ንይሁዳን ንየሩሳሌምን፡ ኣብ ቅድሚ እዚ መሰውኢ እዚ ስገዱ፡ እናበለ ንዀረቢቱን መሰውኢታቱን ዘፍረሰሉ |