Isaiah 36:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ራብሳክ ግና፡ ጐይታይ ነዚ ቓላት እዚ ኽዛረብ ናብ ጐይታኻን ናባኻንዶ ልኢኹኒ፧ ናብቶም ኣብ መንደቕ ተቐሚጦም ዘለዉ ሰባት፡ ምሳኻትኩም ሓመድ ገዛእ ርእሶም ክበልዑን ሽንቲ ባዕሎም ክሰትዩንዶ ኣይሰደደኒን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ራፋ​ስ​ቂስ ግን፥ “ጌታዬ ይህን ቃል እና​ገር ዘንድ ወደ እና​ን​ተና ወደ ጌታ​ችሁ ልኮ​ኛ​ልን? ከእ​ና​ንተ ጋር ኵሳ​ቸ​ውን ይበሉ ዘንድ፥ ሽን​ታ​ቸ​ው​ንም ይጠጡ ዘንድ በቅ​ጥር ላይ ለተ​ቀ​መ​ጡት ሰዎች እነ​ግ​ራ​ቸው ዘንድ አይ​ደ​ለ​ምን?” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ራፋስቂስ ግን። ጌታዬ ይህን ቃል እናገር ዘንድ ወደ አንተና ወደ ጌታህ ልኮኛልን? ከእናንተ ጋር ኵሳቸውን ይበሉ ዘንድ ሽንታቸውንም ይጠጡ ዘንድ በቅጥር ላይ ወደ ተቀመጡት ሰዎች አይደለምን? አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ራፋስቂስ ግን፦ “አለቃዬ ይህን ቃል እንድናገር ወደ እናንተና ወደ አለቃችሁ ብቻ ልኮኛልን? እንደ እናንተ የራሳቸውን ኩስ ለመብላትና ሽንታቸውንም ለመጠጣት በቅጥሩ ላይ ለተቀመጡት ሰዎች ጭምር አይደለምን?” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ጋዳዋይ ዛረደ፥ “ሀ ቃላቱዋ ታን ህንተዉነ ህንተ ጎዳ ጻላላዉ ኦዳናዉ ታና ታ ጎዳይ ኪቴዴየ? ህንተናና እትፐ ባረንቱ ኡርቃ ሼሻ ማናዉነ ባረንቱ ሃ ሼሻ ኡሻናዉ ደእያ፥ ሀ ድርሳ ግምቢያ ቦላ ኡቴዳ አሳ ኡባዉ ኦዳናሳ ግደኔየ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin gadaaway zaaretsiide, «Ha k'aalatuwaa taani hinttewunne hintte godaa s'alalaw odanaw taana ta goday kiitteeddeeyye? Hinttenana ittippe barenttu urk'k'a sheeshaa maanawunne barenttu haatsaa sheeshshaa ushanaw de'iyaa, ha dirssaa gimbbiyaa bolla utteedda asaa ubbaw odanaassa gidenneeyye?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin ola gadawazi zaaridi, «Ta goday tana kiitti yeddiday hayta ha yo7ota ne godaassinne nees xalla yootanaassee? Intte mala bantta shiya maanaassinne bantta sheesh uyanaas gimbe bolla uttida asaassara yootana mala gidennee?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኦላ ጋዳዋዚ ዛሪዲ፥ «ታ ጎዳይ ታና ኪቲ ዬዲዳይ ሃይታ ሃ ዮኦታ ኔ ጎዳሲኔ ኔስ ጻላ ዮታናሴ? ኢንቴ ማላ ባንታ ሺያ ማናሲኔ ባንታ ሼሽ ኡያናስ ጊምቤ ቦላ ኡቲዳ ኣሳሳራ ዮታና ማላ ጊዴኔ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሀላቃይ ዛሪድ፥ “ሀ ኪታ ታኒ ህንተዉነ ህንተ ጎዳ ፃላላስ ኦዳና መላ ታና ታ ጎዳይ ኪትቤና። ህንተራ እስፈ ባንታ ሽአ ማናዉነ ባንታ ሼሻ ኡያናዉ ደእያ፥ ሀ ግምበ ድርሳ ቦላ ደእያ አሳ ኡባስ ኦዳና መላ ኪትስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin halaqay zaaridi, “Ha kiitaa taani hintewunne hinte godaa xalaalas odana mela tana ta goday kiittibeenna. Hintera issife banta shi7a maanawunne banta sheesha uyanaw de7iya, ha gimbe dirsaa bolla de7iya asa ubbaas odana mela kiittis” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን የጦር አዛዡ መልሶ፣ “ጌታዬ እነዚህን ነገሮች እንድናገር የላከኝ ለጌታህና ለአንተ ብቻ ነበርን? እንደ እናንተ የራሳቸውን ኵስ ለመብላትና ሽንታቸውንም ለመጠጣት በቅጥሩ ላይ ለተቀመጡት ሰዎችም አይደለምን?” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የአሦራውያን ባለሥልጣንም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ጌታዬ የአሦር ንጉሥ ይህን ሁሉ ለእናንተና ለንጉሣችሁ ብቻ እንድናገር የላከኝ መሰላችሁን? ከቶ አይደለም፤ ልክ እንደ እናንተ ዐይነ ምድራቸውን መብላትና ሽንታቸውን መጠጣት ያለባቸው ሕዝቡም ጭምር ስለ ሆኑ እኔ የምናገረውን በቅጽሩ ላይ ያሉት ሕዝቡ ሁሉ እንዲሰሙት ነው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ራፋስቂስ ግና “ጐይታይ እዘን ቃላት እዚኣተን፥ ምስ ጐይታኻን ምሳኻን ጥራሕ ክዛረብ ድዩ ዝለኣኸኒ? ኣይፋሉን፤ ምሳኻትኩም ኵስሖም ክበልዑን፥ ሽንቶም ክሰትዩን፥ ኣብ ቅፅሪ ተቐሚጦም ናብ ዘለዉ ሰባትውንዶ ኣይኮነን ዝለኣኸኒ?” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ረብሳቄ ግና፡ ጐይታይሲ እዘን ቃላት እዜኤን ክዛረብ ናብ ጐይታኻን ናባኻን ድዩ ዝለኣኸኒ ናብቶም ውጽኣቶም ኪበልዑን ሽንቶም ኪሰትዩን ምሳኻትኩም ኣብ ቀጽሪ ተቐሚጦም ዘለው ሰብኡትዶ ግዳ ኣይኰነን ዝለኣኸኒ በለ።