Isaiah 34:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መኳንንቲ ናብ መንግስቲ ኪጽውዕዋ እዮም፣ ኣብኡ ግና ሓደ እኳ ኣይኪህሉን፣ ኵሎም መሳፍንታ ድማ ዋላ ሓንቲ ኣይኪዀኑን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አለ​ቆ​ችዋ ያል​ቃሉ፤ ነገ​ሥ​ታ​ቷና መሳ​ፍ​ንቷ ይጠ​ፋሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መሳፍንቶችዋን ወደ መንግሥት ይጠራሉ፥ ነገር ግን ማንም አይገኝባትም፤ አለቆችዋም ሁሉ ምናምኖች ይሆናሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መሳፍንቶችዋን ወደ መንግሥት ይጠራሉ፥ ነገር ግን ማንም አይገኝባትም፤ አለቆችዋም ሁሉ ምናምቴዎች ይሆናሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋድያን ካተትያዌ ያና፤ ካፓቱካ ሄዋፐ ክቻና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gadiyaan kaatetiyaawe d'ayana; kaappatuukka hewaappe kichchana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi daannati kawo geetetti xeygettanaas dandayza miishshi deenna; izi halaqati mulera pitetti dhayana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ዳናቲ ካዎ ጌቴቲ ጼይጌታናስ ዳንዳይዛ ሚሺ ዴና፤ ኢዚ ሃላቃቲ ሙሌራ ፒቴቲ ያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ቢታ አይስያ ካዎይ ዴና፤ ሀላቃት ያፐ ክቻና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He biitta aysiya kawoy deenna; halaqati yaape kichana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መሳፍንቷም መንግሥት ተብለው ለመጠራት የሚያስችላቸው ነገር አይኖራቸውም፤ አለቆቿም በሙሉ ጥርግ ብለው ይጠፋሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አገሪቱንም የሚያስተዳድር ንጉሥ አይገኝም፤ መሪዎችም ሁሉ ይወገዳሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መሳፍንታ ናብ መንግስቲ ይፅውዑ፤ ግና ሓደ እኳ ኣይርከባን፤ ኵላቶም መሳፍንታ ኸንቱ ክኾኑ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ካብቶም ንምንጋስ ዚበቕዑ ጭዋታታ ሓደ እኳ የልቦን፡ ኲላቶም መሳፍንታ ኸኣ ምናምን ይዀኑ።