Isaiah 32:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መሳርሒታት ምጭብባጥ እውን ክፉእ እዩ፣ ድኻታት ሓቂ ኪዛረቡ ኸለዉ እውን እንተ ዀነ፡ ብናይ ሓሶት ቋንቋ ንድኻታት ንምጥፋእ እኩይ ውዲት ይኣልም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዐ​መ​ፃ​ቸው ነገር ድሃ​ውን ይገ​ድ​ሉት ዘንድ፥ የድ​ሆ​ች​ንም ፍርድ ይገ​ለ​ብጡ ዘንድ የክ​ፉ​ዎች ሕሊና ዐመ​ፅን ትመ​ክ​ራ​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የንፉግም ዕቃ ክፉ ናት፤ ችግረኛ ቅን ነገርን በተናገረ ጊዜ እንኳ እርሱ በሐሰት ቃል ድሀውን ያጠፋ ዘንድ ክፉን አሳብ ያስባል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሸንጋይ ሽንገላ ክፉ ናት፤ የችግረኛም አቤቱታ ትክክል ቢሆንም እንኳን በሐሰት ቃል ድሀውን ለማጥፋት ክፉን አሳብ ያስባል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡዘትያዋ ኡዚ ኢታ፤ መቶታንቻይ ሱረባ ሃሳዪደ፥ ዎርዱዋን ህዬሳ ይሳናዉ እ ኢታ ቆፋ ቆፔ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Uuzetiyaawaa uuzii iita; metootanchchay suurebaa haasayiide, wordduwaan hiyyeesaa d'ayissanaw I iita k'ofaa k'oppee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wogay baynda asata hiillateththi iita; metotanchchata maganay suure gidikkoka hiyeesata wordora dhayssanaas iitateththan yuushshi qoppees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎጋይ ባይንዳ ኣሳታ ሂላቴ ኢታ፤ ሜቶታንቻታ ማጋናይ ሱሬ ጊዲኮካ ሂዬሳታ ዎርዶራ ይሳናስ ኢታቴን ዩሺ ቆፔስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ገነ አሳ ቆፋይ ኢታ፤ ማንቆት ሱረባ ኦደትኮካ ኤንታ ይሳናዉ ዎርዶን ኢታ ቆፋ ቆፔስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gene asa qofay iita; manqoti suureba odetikoka enta dhaysanaw wordon iita qofa qopees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጋጠወጥ ዘዴ ክፉ ነው፤ የችግረኛም አቤቱታ ትክክል ቢሆን፣ ድኻን በሐሰት ለማጥፋት፣ ክፋት ያውጠነጥናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የባለጌዎች ሥራ ክፉ ነው፤ ምንም ያኽል የድኾች አቤቱታ ትክክል ቢሆን ውሸት በመናገር ድኾችን ለማጥፋት ክፉ ዕቅድ ያቅዳሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቕሓ ህሩፍ ክፍእቲ እያ፤ ፅጉም ቅኑዕ ነገር ኣብ ዝናገረሉ፥ ንሱ ብቓል ሓሰት፥ ነቲ ድኻ ንምጥፋእ፥ ክፉእ ሓሳብ ይሓስብ።
Amharic Tigrinya 2011 መሳርያ መጣፍኢ ተካል እዩ፡ ንሽጉራትን ነቲ ቕንዕና ዚዛረብ ድኻን ብቓል ሓሶት ምእንቲ ኼጥፍኦምሲ፡ እኩይ ሓሳብ ይጠላልፍ።