Isaiah 32:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ልቢ ተሃወኽቲውን ፍልጠት ኪርዳእ እዩ፣ ልሳን እቶም ደንጐኛታት ከኣ ቕንዕና ንምዝራብ ድሉው ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የደ​ካ​ሞች ሰዎች ልብ ዕው​ቀ​ትን ትሰ​ማ​ለች፤ የተ​ብ​ታ​ቦ​ችም ምላስ ፈጥና የሰ​ላ​ምን ነገር ትማ​ራ​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጥንቃቄ የሌላቸው ሰዎች ልብ እውቀትን ታስተውላለች፥ የተብታቦችም ምላስ ደኅና አድርጋ ትናገራለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጥንቃቄ የሌላቸው ሰዎች ልብ እውቀትን ታስተውላለች፤ የተብታቦችም ምላስ ተፍታታና ደኅና አድርጋ ትናገራለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታፍታፍያ አሳቱዋ ዎዛናይ ኤራናነ አኬካና። ዴዶትያ አሳቱዋ እንጻርሳይካ ሱረ ጌሺደ ሃሳያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Tafitafiyaa asatuwaa wozanay erananne akeekana. Deeddotiyaa asatuwaa ins's'arssaykka suure geeshshiide haasayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tapitapizayta wozinay erananne akeekana; Deddotizayta inxarsika birshettana; geeshshidikka haasayana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታፒታፒዛይታ ዎዚናይ ኤራናኔ ኣኬካና፤ ዴዶቲዛይታ ኢንጻርሲካ ቢርሼታና፤ ጌሺዲካ ሃሳያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤሶትያ አሳ ዎዛናይ ኤራናነ አኬካና። ደዶትያ አሳ እንፃርሳይ ብለታና፤ ጌሽድ ኦደታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eesotiya asaa wozanay erananne akeekana. Dedotiya asaa inxarsay biletana; geeshshidi odetana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የችኵል አእምሮ ያውቃል፤ ያስተውላልም፤ የተብታባም ምላስ የተፈታ ይሆናል፤ አጥርቶም ይናገራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ችኲሎች የነበሩ በትዕግሥት የሚያመዛዝኑ ይሆናሉ፤ ተብታባ አንደበት የነበራቸው አንደበተ ርቱዖች ይሆናሉ፤ ንግግራቸውም ግልጥ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ልቢ እቶም ዝንጉዓት፥ ፍልጠት ከስተውዕል እዩ፤ መልሓስ ኰርታዕውን ኣፅርዩ ኽዛረብ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ልቢ እቶም ዝንጉዓት ፍልጠት ኬስተውዕል፡ ልሳን ወትኣት ከኣ ትኽ ኣቢሉ ኣጽርዩ ኺዛረብ እዩ።