Isaiah 30:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብተመሳሳሊ፡ እቶም ንምድሪ ዜድሕኑ ብዕራይን ኣእዱግን፡ ነቲ ብመጋዝን ብመገዲን እተነፍሐ ጽሩይ ቀለብ እንስሳ ኺበልዑ ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መሬ​ት​ንም የሚ​ያ​ርሱ በሬ​ዎ​ችና አህ​ዮች በመ​ን​ሽና በወ​ን​ፊት የነ​ጻ​ውን ከገ​ብስ ጋር የተ​ቀ​ላ​ቀ​ለ​ውን ገፈራ ይበ​ላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መሬትንም የሚያርሱ በሬዎችና አህዮች በመንሽና በወንፊት የነጻውን ጨው ጨው የሚለውን ገፈራ ይበላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መሬትንም የሚያርሱ በሬዎችና አህዮች በመንሽና በወንፊት የነጻውን ጨው ጨው የሚለውን ገፈራ ይበላሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጋድያ ጎሽያ ቦራቱነ ሀረቱ ላይዳንነ ግላን ፑነቲደ፥ ጌዬዳ ሀርቁዋ ማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gadiyaa goshiyaa booratuunne haretuu laydaaninne gillan punetiide, geeyeedda hark'k'uwaa maana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Goshsha booratinne hareti bakkan bukki suragettida harqqonne basso maana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎሻ ቦራቲኔ ሃሬቲ ባካን ቡኪ ሱራጌቲዳ ሃርቆኔ ባሶ ማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎሻ ቦራትነ ሀረት ግላን ፑነትዳ ጌሻ ሀርቁዋ ማና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goshsha booratinne hareti gillan punetida geeshsha harquwa maana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዕርሻ በሬዎችና አህዮች በመንሽና በላይዳ የተለየውን ገፈራና ድርቆሽ ይበላሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የምታርሱባቸው በሬዎችና አህዮች በጨው የታሸ መኖና በመንሽና በአካፋ ተገለባብጦ የጠራውን ገፈራ ይመገባሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ንምድርኻ ዝሓርሱ ኣብዑርን ኣእዱግን ከዓ፥ ብመስአን ብሰፍእን ዝፀረየ፥ ጨው ዝጥዕም ጕርዲ ኽበልዑ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ንምድሪ ዚሐርሱ ኣብዑርን ጻዕባትን ከኣ ብመስኤን ብሰፍእን ዝጸረየ ጨው ዝጥዕም ድርቋ ኺበልዑ እዮም።